29 በመቶ የሚሆኑ ማዕከላዊ ባንኮች በሚቀጥሉት 12 ወራት የወርቅ ክምችታቸውን ለመጨመር ማሰባቸውን በተለይ ፤ እ.ኤ.

ሰብስክራይብ
29 በመቶ የሚሆኑ ማዕከላዊ ባንኮች በሚቀጥሉት 12 ወራት የወርቅ ክምችታቸውን ለመጨመር ማሰባቸውን በተለይ ፤ እ.ኤ.አ በ2018 ጥናቱ ከተጀመረ ወዲህ ፍለጎቱ ከፍተኛው ደረጃ ላይ እንደሚገኝ የአለም የወርቅ ካውንስል ዘገባ አመልክቷል። በዚህ መጠን የወርቅ ክምችታቸውን ማሳደግ የመረጡት ስትራቴጂያዊ በሆነ መልኩ የወርቅ ይዞታዎች ሚዛናዊነት እንደገና ለማሳደግ በማሰብ ሲሆን ይህም የሀገር ውስጥ የወርቅ ምርት ማሳደግ እና የፋይናንስ ገበያ ስጋቶች ለመቀነስ እንዲሁም የዋጋ ግሽበት ለመዋጋት በማሰብ ነው። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0