የቱኒዚያ የሀይማኖት ጉዳዮች ሚኒስትር ብራሂም ቻይቢ ከስልጣናቸው መነሳታቸውን የፕሬዚዳንቱ አስታወቁ።
ይህ ውሳኔ በርካታ ቱኒዚያውያን በሃጅ ጉዞ ላይ መሞታቸው ተከትሎ ከፍተኛ ተቃውሞ ከደረሰ በኋላ ነው።
ባሳለፍነው ሳምንት በሳዑዲ አረቢያ በነበረው ከፍተኛ ሙቀት የተነሳ ከ49 ያላነሱ ቱኒዚያውያን ህይወታቸውን ማጣታቸው ተነግሯል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የቱኒዚያ የሀይማኖት ጉዳዮች ሚኒስትር ብራሂም ቻይቢ ከስልጣናቸው መነሳታቸውን የፕሬዚዳንቱ አስታወቁ።
የቱኒዚያ የሀይማኖት ጉዳዮች ሚኒስትር ብራሂም ቻይቢ ከስልጣናቸው መነሳታቸውን የፕሬዚዳንቱ አስታወቁ።
Sputnik አፍሪካ
የቱኒዚያ የሀይማኖት ጉዳዮች ሚኒስትር ብራሂም ቻይቢ ከስልጣናቸው መነሳታቸውን የፕሬዚዳንቱ አስታወቁ። ይህ ውሳኔ በርካታ ቱኒዚያውያን በሃጅ ጉዞ ላይ መሞታቸው ተከትሎ ከፍተኛ ተቃውሞ ከደረሰ በኋላ ነው። ባሳለፍነው ሳምንት በሳዑዲ አረቢያ በነበረው... 22.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-22T19:31+0300
2024-06-22T19:31+0300
2024-06-22T20:20+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የቱኒዚያ የሀይማኖት ጉዳዮች ሚኒስትር ብራሂም ቻይቢ ከስልጣናቸው መነሳታቸውን የፕሬዚዳንቱ አስታወቁ።
19:31 22.06.2024 (የተሻሻለ: 20:20 22.06.2024)
ሰብስክራይብ