ኔቶ የሌለበት አለም!" በጀርመን ለዩክሬን የጦር መሳሪያ አቅርቦትን በመቃወም ሰልፍ ተካሂዷል።
ኔቶ ለዩክሬን የሚያደርሰውን የጦር መሳሪያ አቅርቦትን በመቃወም በጀርመኗ ካይዘር ላውተርን (ራይንላንድ-ፓላቲኔት) ከተማ ሰዎች አደባባይ ለተቃውሞ ወጥተዋል።
ሰልፈኞቹ "ኔቶ ጦርነት አቁም!"፣ "ጀርመን ከኔቶ ትውጣ!" " ከኔቶ ውጭ አንድ ላይ ለሰላም እንቁም !"፣ "ጦርነቶችን ሁሉ ይቁሙ!"፣ "ኔቶ የሌለበት ዓለም!" እና "ለሰላም ዘብ ቆመናል!" የሚሉ መፈክሮችን ይዘው ታይተዋል።
ፎቶዎች እና ቪዲዮዎች ከማህበራዊ አውታረ መረቦች የተገኙ ናቸው።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ኔቶ የሌለበት አለም!" በጀርመን ለዩክሬን የጦር መሳሪያ አቅርቦትን በመቃወም ሰልፍ ተካሂዷል።
ኔቶ የሌለበት አለም!" በጀርመን ለዩክሬን የጦር መሳሪያ አቅርቦትን በመቃወም ሰልፍ ተካሂዷል።
Sputnik አፍሪካ
ኔቶ የሌለበት አለም!" በጀርመን ለዩክሬን የጦር መሳሪያ አቅርቦትን በመቃወም ሰልፍ ተካሂዷል። ኔቶ ለዩክሬን የሚያደርሰውን የጦር መሳሪያ አቅርቦትን በመቃወም በጀርመኗ ካይዘር ላውተርን (ራይንላንድ-ፓላቲኔት) ከተማ ሰዎች አደባባይ ለተቃውሞ ወጥተዋል።... 22.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-22T19:58+0300
2024-06-22T19:58+0300
2024-06-22T20:20+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ኔቶ የሌለበት አለም!" በጀርመን ለዩክሬን የጦር መሳሪያ አቅርቦትን በመቃወም ሰልፍ ተካሂዷል።
19:58 22.06.2024 (የተሻሻለ: 20:20 22.06.2024)
ሰብስክራይብ