የተባበሩት አረብ ኢሚሬትስ ለሱዳን የሰብአዊ እርዳታ ድጋፍ የሚሆን 5 ሚሊዮን ዶላር ሰጠች።
የተባበሩት አረብ ኢምሬትስ ስምምነቱን ከተባበሩት መንግስታት የሰብአዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ቢሮ ጋር ተፈራርመዋል።
በሱዳን ጦር እና በፈጥኖ ደራሽ ሃይሎች መካከል በቀጠለው ግጭት በሰብአዊ ቀውስ ውስጥ ያሉ ሰዎችን ለመደገፍ ያለመ ነው።
የመንግስታቱ ድርጅት የሰብአዊ ጉዳዮች ምክትል ሴክሬታሪ ማርቲን ግሪፊዝ እንደተናገሩት " በዚህ ድጋፍ ፤በሱዳን ታይቶ በማይታወቅ ሰብአዊ ቀውስ ውስጥ ላሉ ቤተሰቦች እና ማህበረሰቦች የምናደርገውን የህይወት አድን ድጋፍ ማጠናከር እንችላለን" ብለዋል።
በሚያዝያ ወር ለሱዳን እና ለጎረቤት ሀገራት እርዳታ ለማቅረብ በተካሄደው አለም አቀፍ የሰብአዊ ጉዳዮች ስብሰባ ላይ፣የተባበሩት አረብ ኢሚሬት በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ኤጀንሲዎች አማካኝነት ለሱዳን 100 ሚሊዮን ዶላር ለመስጠት ቃል መገባታቸው ይታወሳል። ባለፈው ሳምንት የተባበሩት አረብ ኢሚሬትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል ከተገባው ገንዘብ ውስጥ 70 በመቶው መመደቡን ተናግረዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የተባበሩት አረብ ኢሚሬትስ ለሱዳን የሰብአዊ እርዳታ ድጋፍ የሚሆን 5 ሚሊዮን ዶላር ሰጠች።
የተባበሩት አረብ ኢሚሬትስ ለሱዳን የሰብአዊ እርዳታ ድጋፍ የሚሆን 5 ሚሊዮን ዶላር ሰጠች።
Sputnik አፍሪካ
የተባበሩት አረብ ኢሚሬትስ ለሱዳን የሰብአዊ እርዳታ ድጋፍ የሚሆን 5 ሚሊዮን ዶላር ሰጠች። የተባበሩት አረብ ኢምሬትስ ስምምነቱን ከተባበሩት መንግስታት የሰብአዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ቢሮ ጋር ተፈራርመዋል። በሱዳን ጦር እና በፈጥኖ ደራሽ ሃይሎች መካከል... 22.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-22T16:34+0300
2024-06-22T16:34+0300
2024-06-22T17:20+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የተባበሩት አረብ ኢሚሬትስ ለሱዳን የሰብአዊ እርዳታ ድጋፍ የሚሆን 5 ሚሊዮን ዶላር ሰጠች።
16:34 22.06.2024 (የተሻሻለ: 17:20 22.06.2024)
ሰብስክራይብ