የሴራሊዮን ፓርላማ ያለ እድሜ ጋብቻን የሚከለክል አዲስ ህግ አፀደቀ
አዲሱ ህግ ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ልጃገረዶችን ጋብቻ ወንጀለኛ የሚያደርግ ሲሆን እስከ 15 ዓመት እስራት ወይም ከ2,000 ዶላር በላይ መቀጮ ይጥላል።
ረቂቅ ህጉ በሀገሪቱ ፕሬዝዳንት ጁሊየስ ማዳ ባዮ ሲፈረም ተግባር ላይ ይውላል።
"ይህ ረቂቅ ህግ የቀጣዩን ትውልዶቻችንን መብት ለማስጠበቅ እንደ ትልቅ እርምጃ የሚቆጠር ሲሆን የትብብር እና የጋራ አላማ ማረጋገጫ ነው" ሲሉ የሴራሊዮን ቀዳማዊት እመቤት ፋጢማ ማዳ ባዮ ተናግረዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የሴራሊዮን ፓርላማ ያለ እድሜ ጋብቻን የሚከለክል አዲስ ህግ አፀደቀ
የሴራሊዮን ፓርላማ ያለ እድሜ ጋብቻን የሚከለክል አዲስ ህግ አፀደቀ
Sputnik አፍሪካ
የሴራሊዮን ፓርላማ ያለ እድሜ ጋብቻን የሚከለክል አዲስ ህግ አፀደቀ አዲሱ ህግ ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ልጃገረዶችን ጋብቻ ወንጀለኛ የሚያደርግ ሲሆን እስከ 15 ዓመት እስራት ወይም ከ2,000 ዶላር በላይ መቀጮ ይጥላል። ረቂቅ ህጉ በሀገሪቱ... 22.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-22T15:37+0300
2024-06-22T15:37+0300
2024-06-22T16:20+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий