የአፍሪካ ህብረት በሶማሊያ አዲስ የጸጥታ ተልዕኮ አፀደቀ

ሰብስክራይብ
የአፍሪካ ህብረት በሶማሊያ አዲስ የጸጥታ ተልዕኮ አፀደቀ አዲሱ ተልእኮ በያዝነው አመት በታህሳስ ወር የሚያበቃውን የአፍሪካ ህብረት በሶማሊያ ያለውን የሽግግር ተልዕኮ(ATMIS)ይተካል።ተልእኮው የፅንፈኛው አልሸባብ ቡድን* ሃይሎች የጀመሩትን ጥቃት ለመመከት የአፍሪካ ህብረት ድጋፍ እንደሚያስፈልገው የሶማሊያ መንግስት ባቀረበው ጥያቄ ነው። አልሸባብ በሶማሊያ የተመሰረተ የጂሃዲስት ታጣቂ ቡድን ሲሆን ከአልቃይዳ* አሸባሪ ቡድን ጋር ግንኙነት ያለው ድርጅት ነው።በሶማሊያ መንግስት ላይ ጦር በማንሳት እንዲሁም የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብአዊ መብት ተልእኮዎችን እያደናቀፈ ያለ ድርጀት ነው። * አልሻባብ በሩሲያ እና በሌሎች በርካታ ሀገራት በአሸባሪነት ተፈረጆ የታገዳ ድርጅትነው ። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0