ኩባ ደቡብ አፍሪካ በአለም አቀፉ ፍርድ ቤት(ICJ)በእስራኤል ላይ ያቀረበችውን ክስ መቀላቀሏን የኩባ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ።
እ.ኤ.አ ታህሳስ 29፣ 2023 ደቡብ አፍሪካ በጋዛ ስላለው ሁኔታ በጄኖሳይድ ስምምነት መሰረት በእስራኤል ላይ ለዓለም አቀፉ ፍርድ ቤት ቅሬታ አቅርባ፤ ፍርድ ቤቱ በእስራኤል ባለስልጣናት ላይ ጊዜያዊ እርምጃ እንዲወስድ መጠየቁ ይታወሳል።
ጥር 26፣ ፍርድ ቤቱ እስራኤል በጋዛ የዘር ማጥፋት ወንጀልን ለመከላከል ሁሉንም እርምጃዎች እንድትወስድ አዟል። ሆኖም ፍርድ ቤቱ እስራኤል በጋዛ ሰርጥ የምታደርገውን ወታደራዊ ዘመቻ እንድታቆም አለማስገደዱን ደቡብ አፍሪካ በክሷ ጠይቃለች።
የእስራኤል ጦር በጋዛ ሰርጥ ላይ ባደረሰው ጥቃት የሞቱት ሰዎች ቁጥር ከ37,500 በላይ መሆኑን የክልሉ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታወቋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ኩባ ደቡብ አፍሪካ በአለም አቀፉ ፍርድ ቤት(ICJ)በእስራኤል ላይ ያቀረበችውን ክስ መቀላቀሏን የኩባ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ።
ኩባ ደቡብ አፍሪካ በአለም አቀፉ ፍርድ ቤት(ICJ)በእስራኤል ላይ ያቀረበችውን ክስ መቀላቀሏን የኩባ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ።
Sputnik አፍሪካ
ኩባ ደቡብ አፍሪካ በአለም አቀፉ ፍርድ ቤት(ICJ)በእስራኤል ላይ ያቀረበችውን ክስ መቀላቀሏን የኩባ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። እ.ኤ.አ ታህሳስ 29፣ 2023 ደቡብ አፍሪካ በጋዛ ስላለው ሁኔታ በጄኖሳይድ ስምምነት መሰረት በእስራኤል ላይ ለዓለም... 22.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-22T14:22+0300
2024-06-22T14:22+0300
2024-06-22T14:40+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ኩባ ደቡብ አፍሪካ በአለም አቀፉ ፍርድ ቤት(ICJ)በእስራኤል ላይ ያቀረበችውን ክስ መቀላቀሏን የኩባ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ።
14:22 22.06.2024 (የተሻሻለ: 14:40 22.06.2024)
ሰብስክራይብ