ትራምፕ የአሜሪካን ወታደሮች የዩክሬን መሬትን እንደማይረግጡ ቃል ገብተዋል
የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በመጪው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ካሸነፉ ዩክሬንን ለመርዳት የአሜሪካ ወታደሮችን እንደማይልኩ ቃል ገብተዋል።
ትራምፕ ከዩቲዩብ ቻናል ኦል ኢን ፖድካስት ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ፤ምንም ይሁን ምን የአሜሪካን ወታደሮች የዩክሬን መሬት እንደማይረግጡ "ዋስትና እሰጣለሁ፤ አላደርገውም"ብለዋል።
በተጨማሪም የዩክሬን ኔቶ ለመቀላቀል እያደረገች ያለችው ንግግር ለአሁኑ ግጭት መንስኤ መሆኑን ትራምፕ ጠቁመዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ትራምፕ የአሜሪካን ወታደሮች የዩክሬን መሬትን እንደማይረግጡ ቃል ገብተዋል
ትራምፕ የአሜሪካን ወታደሮች የዩክሬን መሬትን እንደማይረግጡ ቃል ገብተዋል
Sputnik አፍሪካ
ትራምፕ የአሜሪካን ወታደሮች የዩክሬን መሬትን እንደማይረግጡ ቃል ገብተዋል የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በመጪው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ካሸነፉ ዩክሬንን ለመርዳት የአሜሪካ ወታደሮችን እንደማይልኩ ቃል ገብተዋል። ትራምፕ ከዩቲዩብ ቻናል ኦል... 22.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-22T10:43+0300
2024-06-22T10:43+0300
2024-06-22T11:20+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий