የኢስዋቲኒ ጠቅላይ ሚኒስትር ራሰል ድላሚኒ በቤላሩስ የሚገኘውን የሚንስክ ትራክተር ፋብሪካን ጎብኝተዋል።
የልዑካን ቡድኑ የቤላሩስ የማሽነሪ ኤግዚቢሽን፣ የትራክተር መገጣጠሚያ ፋብሪካን እና የኤም.ቲ.ዜድ ሙዚየምን ጎብኝቷል።
የልዑካን ቡድኑ የቤላሩስ የመጀመሪያ ምክትል የኢንዱስትሪ ምክትል ሚኒስትር አሌክሳንደር ኦጎሮድኒኮቭ እና የ ሜቲ ዜድ (MTZ )ግብይት ዳይሬክተር ሚካሂል ካድኒኮቭ ጋር ተገናኝተዋል።
"የሚንስክ ትራክተር ፋብሪካ ከ20 ለሚበልጡ የአፍሪካ ሀገራት የትራክተሮችን ያቀርባል። ለኢስዋቲኒ ግዛት ከ60 እስከ 150 የፈረስ ጉልበት ያላቸው ቤላሩስ ትራክተሮችን ለማቅረብ ተዘጋጅተናል። በዚህ አመት ኮንትራት እንፈራረማለን ብለን እንጠብቃለን" ብለዋል ካድኒኮቭ።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የኢስዋቲኒ ጠቅላይ ሚኒስትር ራሰል ድላሚኒ በቤላሩስ የሚገኘውን የሚንስክ ትራክተር ፋብሪካን ጎብኝተዋል።
የኢስዋቲኒ ጠቅላይ ሚኒስትር ራሰል ድላሚኒ በቤላሩስ የሚገኘውን የሚንስክ ትራክተር ፋብሪካን ጎብኝተዋል።
Sputnik አፍሪካ
የኢስዋቲኒ ጠቅላይ ሚኒስትር ራሰል ድላሚኒ በቤላሩስ የሚገኘውን የሚንስክ ትራክተር ፋብሪካን ጎብኝተዋል። የልዑካን ቡድኑ የቤላሩስ የማሽነሪ ኤግዚቢሽን፣ የትራክተር መገጣጠሚያ ፋብሪካን እና የኤም.ቲ.ዜድ ሙዚየምን ጎብኝቷል። የልዑካን ቡድኑ የቤላሩስ... 21.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-21T20:31+0300
2024-06-21T20:31+0300
2024-06-21T21:20+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የኢስዋቲኒ ጠቅላይ ሚኒስትር ራሰል ድላሚኒ በቤላሩስ የሚገኘውን የሚንስክ ትራክተር ፋብሪካን ጎብኝተዋል።
20:31 21.06.2024 (የተሻሻለ: 21:20 21.06.2024)
ሰብስክራይብ