ፈረንሳይ "በኃይል መመለስ በሚለው ፖሊሲ ከቀጠለች የፈረንሳይ መገናኛ ብዙኃን የመታገድ አደጋ ሊገጥማቸው ይችላል" ሲሉ የቡርኪና ፋሶ ጋዜጣ የኤክሌየር ኢንፎ አሳታሚ ዳይሬክተር ተናግረዋል።
"መረጃ እና ተግባቦት( ኮሚኒኬሽን) በአንድ ሀገር ውስጥ በተለይም በቀውስ ጊዜ በጣም አስፈላጊ ናቸው።ተግባቦት (ኮሚዩኒኬሽን) ለቡርኪናፋሶያውያን በጣም አስፈላጊ ነው" ሲሉ ዳውዳ ሳዋዶጎ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።
እንደ እርሳቸው ገለጻ፣ አንድ አገር የተለያዩ የመገናኛ ብዙኃን ይዘቶችን ካልተቆጣጠረ ሉዓላዊ ሀገር ሆኖ መቀጠል አይችልም።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ፈረንሳይ "በኃይል መመለስ በሚለው ፖሊሲ ከቀጠለች የፈረንሳይ መገናኛ ብዙኃን የመታገድ አደጋ ሊገጥማቸው ይችላል" ሲሉ የቡርኪና ፋሶ ጋዜጣ የኤክሌየር ኢንፎ አሳታሚ ዳይሬክተር ተናግረዋል።
ፈረንሳይ "በኃይል መመለስ በሚለው ፖሊሲ ከቀጠለች የፈረንሳይ መገናኛ ብዙኃን የመታገድ አደጋ ሊገጥማቸው ይችላል" ሲሉ የቡርኪና ፋሶ ጋዜጣ የኤክሌየር ኢንፎ አሳታሚ ዳይሬክተር ተናግረዋል።
Sputnik አፍሪካ
ፈረንሳይ "በኃይል መመለስ በሚለው ፖሊሲ ከቀጠለች የፈረንሳይ መገናኛ ብዙኃን የመታገድ አደጋ ሊገጥማቸው ይችላል" ሲሉ የቡርኪና ፋሶ ጋዜጣ የኤክሌየር ኢንፎ አሳታሚ ዳይሬክተር ተናግረዋል። "መረጃ እና ተግባቦት( ኮሚኒኬሽን) በአንድ ሀገር ውስጥ... 21.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-21T20:13+0300
2024-06-21T20:13+0300
2024-06-21T20:40+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ፈረንሳይ "በኃይል መመለስ በሚለው ፖሊሲ ከቀጠለች የፈረንሳይ መገናኛ ብዙኃን የመታገድ አደጋ ሊገጥማቸው ይችላል" ሲሉ የቡርኪና ፋሶ ጋዜጣ የኤክሌየር ኢንፎ አሳታሚ ዳይሬክተር ተናግረዋል።
20:13 21.06.2024 (የተሻሻለ: 20:40 21.06.2024)
ሰብስክራይብ