"የሚወዳደር እንኳን አይደለም" የሣህል ህብረት ሀገራት ከፈረንሳይ በ10 አመታት ውስጥ ማግኘት ያልቻሉትን የጦር መሳሪያዎች ከሩሲያ በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ ሊያገኙ ችለዋል።
የኤክሌየር ኢንፎ ጋዜጣ አሳታሚ ዳይሬክተር ከስፑትኒክ ጋር ባደረገው ቃለ ምልልስ ተናግሯል።
"በእነዚህ ሀገራት የፀጥታ ችግር ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ ለጊዜው የቁሳቁስ ድጋፍ እያደረገችው ያላቸው አጋር ሀገር ሩሲያ ናት" ሲል ዳውዳ ሳዋዶጎ ገልጿል።
"ከሩሲያ የምንገዛው የጦር መሳሪያ ስጦታ ባይሆንም፤ለእነዚህ ሀገራት ሽብርተኝነትን ለመዋጋት የሚያስፈልጋቸውን የወታደራዊ ትጥቅ ድጋፍ ያደረገች ያለች ሀገር ናት"ሲሉም አክለዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
"የሚወዳደር እንኳን አይደለም" የሣህል ህብረት ሀገራት ከፈረንሳይ በ10 አመታት ውስጥ ማግኘት ያልቻሉትን የጦር መሳሪያዎች ከሩሲያ በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ ሊያገኙ ችለዋል።
"የሚወዳደር እንኳን አይደለም" የሣህል ህብረት ሀገራት ከፈረንሳይ በ10 አመታት ውስጥ ማግኘት ያልቻሉትን የጦር መሳሪያዎች ከሩሲያ በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ ሊያገኙ ችለዋል።
Sputnik አፍሪካ
"የሚወዳደር እንኳን አይደለም" የሣህል ህብረት ሀገራት ከፈረንሳይ በ10 አመታት ውስጥ ማግኘት ያልቻሉትን የጦር መሳሪያዎች ከሩሲያ በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ ሊያገኙ ችለዋል። የኤክሌየር ኢንፎ ጋዜጣ አሳታሚ ዳይሬክተር ከስፑትኒክ ጋር ባደረገው ቃለ... 21.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-21T19:09+0300
2024-06-21T19:09+0300
2024-06-21T19:40+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
"የሚወዳደር እንኳን አይደለም" የሣህል ህብረት ሀገራት ከፈረንሳይ በ10 አመታት ውስጥ ማግኘት ያልቻሉትን የጦር መሳሪያዎች ከሩሲያ በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ ሊያገኙ ችለዋል።
19:09 21.06.2024 (የተሻሻለ: 19:40 21.06.2024)
ሰብስክራይብ