ሩሲያ ከወዳጅ ሀገራት ጋር ወታደራዊ ልምምድ እንደምታደርግ የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ተናገሩ
በሩሲያ መሪ የተሰጡ ተጨማሪ መግለጫዎች
🟠 ሩሲያ የዩሮኤዢያን የደህንነት ስርዓት መፍጠርን በሚመለከቱ ጉዳዮች ላይ ኔቶን ጨምሮ ከተለያዩ ማህበራት ጋር ለመወያየት ዝግጁ ነች።
🟠 ሩሲያ የኒውክሌር ትሪድን የበለጠ ለማልማት እና የመከላከል አቅሟን ለማሳደግ አቅዳለች።
🟠 ሩሲያ ሰው አልባ አውሮፕላኖችን እና የማሸነፊያ ሥርዓት ወደ ልዩ ወታደራዊ ዘመቻ ዞን ለማድረስ ቅድሚያ ትሰጣለች።
🟠 ሩሲያ በተራቀቁ የጦር መሳሪያዎች ላይ ትሰራለች፤የውጊያ ስልጠናን ጥራት እና ጥንካሬን ታሻሽላለች
🟠 ሩሲያ ልዩ ባህሪያትእንዳላቸው የተረጋገጡ አዳዲስ እና ውስብስቦችን መሳሪያዎችን በውጊያ ትጠቀማለች።
🟠 ሩሲያ እያንዳንዱን የታሪክ ገፅ ታከብራለች ፤ እናም የሀገሪቱን እጣ ፈንታ ላይ አሻራ ያላቸውን እና የሀገሪቱን እጣ ፈንታ የወሰኑ ጀግኖችን ታከብራለች።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ሩሲያ ከወዳጅ ሀገራት ጋር ወታደራዊ ልምምድ እንደምታደርግ የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ተናገሩ
ሩሲያ ከወዳጅ ሀገራት ጋር ወታደራዊ ልምምድ እንደምታደርግ የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ ከወዳጅ ሀገራት ጋር ወታደራዊ ልምምድ እንደምታደርግ የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ተናገሩ በሩሲያ መሪ የተሰጡ ተጨማሪ መግለጫዎች 🟠 ሩሲያ የዩሮኤዢያን የደህንነት ስርዓት መፍጠርን በሚመለከቱ ጉዳዮች ላይ ኔቶን ጨምሮ ከተለያዩ ማህበራት ጋር... 21.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-21T17:20+0300
2024-06-21T17:20+0300
2024-06-21T17:40+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ሩሲያ ከወዳጅ ሀገራት ጋር ወታደራዊ ልምምድ እንደምታደርግ የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ተናገሩ
17:20 21.06.2024 (የተሻሻለ: 17:40 21.06.2024)
ሰብስክራይብ