ማላዊ በአውሮፕላን አደጋ በሞቱት ምክትል ፕሬዝዳንት ምትክ ማይክል ኡሲን ሾማለች።

ሰብስክራይብ
ማላዊ በአውሮፕላን አደጋ በሞቱት ምክትል ፕሬዝዳንት ምትክ ማይክል ኡሲን ሾማለች። እ.አ.አ ሰኔ 10፣ምክትል ፕሬዝዳንቱን ሳውሎስ ቺሊማ እና ሌሎች ዘጠኝ ሰዎችን የጫነው ወታደራዊ አይሮፕላን ጫካ ውስጥ ተከስክሶ በአሳዛኝ ሁኔታ ህይወታቸው ማለፉ ይታወሳል። ቀደም ሲል የሀገሪቱ የተፈጥሮ ሃብት እና የአየር ንብረት ለውጥ ሚኒስትር ሆነው ያገለገሉት፤ኡሲ የፊታችን አርብ ስራቸውን በይፋ እንደሚጀምሩ የማላዊ መንግስት አስታውቋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0