አዲስ የካቢኔ ሹመት ለመስጠት በደቡብ አፍሪካ ውይይት ተጀምሯል
ቀደም ብሎ በሀገሪቱ ጥምር መንግስት ለመመስረት የፖለቲካ ፓርቲዎች መስማማታቸው ይታወሳል። እነሱም
🟠 የአፍሪካ ብሄራዊ ኮንግረስ (ኤኤንሲ)
🟠 ዲሞክራሲያዊ ህብረት (DA)
🟠 የአርበኞች ህብረት (PA)
🟠 ኢንካታ ነፃነት ፓርቲ (አይኤፍፒ)
🟠 ጉድ ፓን አፍሪካኒስት ኮንግረስ (PAC)
🟠 ነጻነት ግንባር ፕላስ (ኤፍኤፍ+) ናቸው።
ሐሙስ እለት የአፍሪካ ብሄራዊ ኮንግረስ መሪዎች ከአጋሮቹ የደቡብ አፍሪካ የንግድ ማህበራት ኮንግረስ እና ከደቡብ አፍሪካ ኮሚኒስት ፓርቲ ጋር ውይይት ጀምረዋል።
በብሔራዊ አንድነት መንግሥት ውስጥ ሁለተኛው ትልቁ ፓርቲ ከሆነው ከዴሞክራቲክ አሊያንስ ጋር ዛሬ አርብ ድርድር ያካሄዳሉ።
"የብሄራዊ አንድነት መንግስት፣የአፍሪካ ብሄራዊ ኮንግረስ ሃሳብ እንደሆነ እና የትኛውም አካል፣ ዲሞክራሲያዊ ህብረት (DA) ሆነ ኢንካታ ነፃነት ፓርቲ (አይኤፍፒ) ወይም ሌላ አካልብሄራዊ አጀንዳችንን መቀማት እንደማይችል የአፍሪካ ብሄራዊ ኮንግረስ ዋና ፀሃፊ ፊኪሌ ምባሉላ በማህበራዊ ድረ-ገጾች ላይ አስፍረዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
አዲስ የካቢኔ ሹመት ለመስጠት በደቡብ አፍሪካ ውይይት ተጀምሯል
አዲስ የካቢኔ ሹመት ለመስጠት በደቡብ አፍሪካ ውይይት ተጀምሯል
Sputnik አፍሪካ
አዲስ የካቢኔ ሹመት ለመስጠት በደቡብ አፍሪካ ውይይት ተጀምሯል ቀደም ብሎ በሀገሪቱ ጥምር መንግስት ለመመስረት የፖለቲካ ፓርቲዎች መስማማታቸው ይታወሳል። እነሱም 🟠 የአፍሪካ ብሄራዊ ኮንግረስ (ኤኤንሲ) 🟠 ዲሞክራሲያዊ ህብረት (DA) 🟠 የአርበኞች... 21.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-21T12:58+0300
2024-06-21T12:58+0300
2024-06-21T13:20+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий