ቤላሩስ በኢንዱስትሪና በኢንዱስሪ ምርቶች አቅርቦት ዘርፍ ያላትን ምርጥ ተሞክሮ ለመካፈል ዝግጁ መሆኗን የኤስዋቲኒ ጠቅላይ ሚኒስትር ተናግረዋል
"ኢንዱስትሪ ከጠቅላላ የሀገሪቱ አጠቃላይ ምርት እና የውጭ ንግድ ላይ ትልቅ ድርሻ አለው። የቤላሩስ ማሽነሪዎች እንደ ደቡብ አፍሪካ፣ግብፅ፣ አልጄሪያ፣ሞሮኮ፣ናይጄሪያ እንዲሁም ዚምባብዌ በመላክ ቤላሩስን በጥሩ ሁኔታ የወከሉ ናቸው፤በዚህም በግብርና ሜካናይዜሽን ዘርፍ ብዙ ፕሮግራሞች መኖራቸው የቤላሩስ ጠቅላይ ሚኒስትር ሮማን ጎሎቭቼንኮ ከኤስዋቲኒ አቻቸው ራስል ማሜሊሶ ድላሚኒ ጋር ባደረጉት ውይይት ወቅት ተናግረዋል።
የሁለቱ ሀገራት ጠ/ሚኒስትሮች ስብሰባ የተካሄደው የኢስዋቲኒ ከፍተኛ ባለስልጣን በሀገራቱ ታሪክ በቤላሩስ ለመጀመሪያ ጊዜ ጉብኝት ባደረጉበት ወቅት ነው። እ.አ.አ ሰኔ 4 ቀን ሚንስክ እና ምባፔ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነቶችን መጀመራቸው ይታወቃል።
ጎሎቭቼንኮ አክለውም ቤላሩስ ከኤስዋቲኒ ጋር በዋነኛነት በንግድ እና በኢኮኖሚው ዘርፍ ጠንካራ የሁለትዮሽ ግንኙነት ለመመስረት ፍላጎት እንዳላት ገልፀው፤በዚህም ሁለቱም ሀገራት ተጠቃሚ እንደሚሆኑ አንስተዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ቤላሩስ በኢንዱስትሪና በኢንዱስሪ ምርቶች አቅርቦት ዘርፍ ያላትን ምርጥ ተሞክሮ ለመካፈል ዝግጁ መሆኗን የኤስዋቲኒ ጠቅላይ ሚኒስትር ተናግረዋል
ቤላሩስ በኢንዱስትሪና በኢንዱስሪ ምርቶች አቅርቦት ዘርፍ ያላትን ምርጥ ተሞክሮ ለመካፈል ዝግጁ መሆኗን የኤስዋቲኒ ጠቅላይ ሚኒስትር ተናግረዋል
Sputnik አፍሪካ
ቤላሩስ በኢንዱስትና በኢንዱስሪ ምርቶች አቅርቦት ዘርፍ ያላትን ምርጥ ተሞክሮ ለመካፈል ዝግጁ መሆኗን የኤስዋቲኒ ጠቅላይ ሚኒስትር ተናግረዋል "ኢንዱስትሪ ከጠቅላላ የሀገሪቱ አጠቃላይ ምርት እና የውጭ ንግድ ላይ ትልቅ ድርሻ አለው። የቤላሩስ ማሽነሪዎች... 21.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-21T11:46+0300
2024-06-21T11:46+0300
2024-06-21T15:40+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ቤላሩስ በኢንዱስትሪና በኢንዱስሪ ምርቶች አቅርቦት ዘርፍ ያላትን ምርጥ ተሞክሮ ለመካፈል ዝግጁ መሆኗን የኤስዋቲኒ ጠቅላይ ሚኒስትር ተናግረዋል
11:46 21.06.2024 (የተሻሻለ: 15:40 21.06.2024)
ሰብስክራይብ