ናይጄሪያ የመጀመሪያ ዜጋዋን ወደ ህዋ ለመላክ ማቀዷን አስታወቀች።
የሀገሪቱ ብሄራዊ የህዋ ምርምር እና ልማት ኤጀንሲ ዜጎችን ወደ ህዋ ለመላክ በማሰብ፤ አሜሪካ ከሚገኘው የህዋ ምርምር እና ምርምር ኤጀንሲ (SERA) ጋር የመግባቢያ ስምምነት መፈራረሙን አስታውቋል።
የናይጄሪያው የኢኖቬሽን ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዋና ሀላፊ ኡቼ ናናጂ እንዳሉት የሰውን ልጅ ወደ ህዋ መላክ የሀገሪቱ የህዋ መርሃ ግብር ዋና አላማ ነው።የመጀመሪያውን ናይጄሪያዊ ዜጋ ወደ ህዋ ለመላክ ታስቦ የነበረው እ.አ.አ በ2018 ነበር።
ሚኒስትሩ ዝግጅቱን “አስደሳች” ሲሉ ገልፀው፤ዘንድሮ 25ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን ምክንያት በማድረግ ለስፔስ ኤጀንሲ በስጦታነት ለመስጠት ከዚህ የተሻለ ጊዜ ሊመጣ አይችልም ብለዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ናይጄሪያ የመጀመሪያ ዜጋዋን ወደ ህዋ ለመላክ ማቀዷን አስታወቀች።
ናይጄሪያ የመጀመሪያ ዜጋዋን ወደ ህዋ ለመላክ ማቀዷን አስታወቀች።
Sputnik አፍሪካ
ናይጄሪያ የመጀመሪያ ዜጋዋን ወደ ህዋ ለመላክ ማቀዷን አስታወቀች። የሀገሪቱ ብሄራዊ የህዋ ምርምር እና ልማት ኤጀንሲ ዜጎችን ወደ ህዋ ለመላክ በማሰብ፤ አሜሪካ ከሚገኘው የህዋ ምርምር እና ምርምር ኤጀንሲ (SERA) ጋር የመግባቢያ ስምምነት... 21.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-21T10:31+0300
2024-06-21T10:31+0300
2024-06-21T11:20+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий