ሩሲያ በኒውክሌር ጉዳይ ያላት አስተምህሮ ላይ ለውጥ ሊያደረጉ እንደሚያስቡ ፑቲን ተናግረዋል።

ሰብስክራይብ
ሩሲያ በኒውክሌር ጉዳይ ያላት አስተምህሮ ላይ ለውጥ ሊያደረጉ እንደሚያስቡ ፑቲን ተናግረዋል። በአሁኑ ጊዜ ሩሲያ ቀድሞ የኒውክሌር ጥቃትን ለመፈጸም የሚያስችል አቅም አያስፈልጋትም ሲሉም አክለዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0