ሩሲያ እና ቬትናም አጋርነታቸው በማጠናከር ዙሪያ በጋራ የሰጡት መግለጫ ዋና ዋና ሀሳቦች
🟫 የሁለትዮሽ ግንኙነቱ በጂኦፖለቲካዊ አዝማሚያዎች ተጽእኖ የማይኖረው እና ሰላምን፣መረጋጋትን እና ደህንነትን ለማጠናከር ያለመ ነው
🟫 ሁለቱም ሀገራት በብዙ አለም አቀፍ እና አህጉራዊ ጉዳዮች ላይ ተመሳሳይ ወይም እኩል አቋም አላቸው
🟫 ሁለቱም ሀገራት በነጃጅ ዘይት እና በተፈጥሮ ጋዝ ኢንዱስትሪ ፣ በኢነርጂ ፣ በኢንዱስትሪ እና በዲጂታል ቴክኖሎጂዎች ዙሪያ ስልታዊ ትብብር እንዲኖር ይፈልጋሉ
🟫 የመከላከያ እና የደህንነት ትብብር በሩሲያ እና ቬትናም ግንኙነት ውስጥ ልዩ ሥፍራ የሚኖረው ሲሆን፤ የሀገራቱ ትብብር በሌሎች ሀገራት ላይ ያነጣጠረ አይደለም
🟫 ሀገራቱ በማዕድን ዘርፍ የሩሲያ ባለሃብቶች በቬትናም መዋዕለ ንዋያቸውን እንዲያፈሱ፤ እንዲሁም የቬትናም ባለሃብቶች ደግሞ በሩስያ መዋዕለ ንዋያቸውን እንዲያፈሱ ጥሪ አቅርበዋል።
🟫 በቬትናም የሚገኘው የኑክሌር ሳይንስና ቴክኖሎጂ ማዕከል ግንባታ ፕሮጀክት ትግበራ እንዲፋጠን ወስነዋል
🟫 ሩሲያ እና ቬትናም ዓለም አቀፍ ሽብርተኝነትን እንዲሁም ለሽብርተኝነት የገንዘብ ድጋፍ የሚያደርጉትን ኃይሎች ለመዋጋት ትብብራቸውን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ተነግሯል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ሩሲያ እና ቬትናም አጋርነታቸው በማጠናከር ዙሪያ በጋራ የሰጡት መግለጫ ዋና ዋና ሀሳቦች
ሩሲያ እና ቬትናም አጋርነታቸው በማጠናከር ዙሪያ በጋራ የሰጡት መግለጫ ዋና ዋና ሀሳቦች
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ እና ቬትናም አጋርነታቸው በማጠናከር ዙሪያ በጋራ የሰጡት መግለጫ ዋና ዋና ሀሳቦች 🟫 የሁለትዮሽ ግንኙነቱ በጂኦፖለቲካዊ አዝማሚያዎች ተጽእኖ የማይኖረው እና ሰላምን፣መረጋጋትን እና ደህንነትን ለማጠናከር ያለመ ነው 🟫 ሁለቱም ሀገራት በብዙ አለም... 20.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-20T16:39+0300
2024-06-20T16:39+0300
2024-06-20T17:20+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ሩሲያ እና ቬትናም አጋርነታቸው በማጠናከር ዙሪያ በጋራ የሰጡት መግለጫ ዋና ዋና ሀሳቦች
16:39 20.06.2024 (የተሻሻለ: 17:20 20.06.2024)
ሰብስክራይብ