ናይጄሪያ በትንሹ 30 ሰዎችን የገደለውን የኮሌራ ወረርሽኝ ተከትሎ ሕብረተሰቡ ጥንቃቄ እንዲያደርግ መክራለች።
እ.አ.አ ከጥር 1 እስከ ሰኔ 11 በሀገሪቱ በአጠቃላይ 1,141 ተጠርጣሪዎች እና 65 የተረጋገጠ የኮሌራ ቫይረስ ተጠቂዎች መኖራቸው ሲረጋገጥ 30 ሰዎች ደግሞ በቫይረሱ መሞታቸው ተረጋግጠዋል።
ከመላው ሀገሪቱ በሌጎስ ግዛት በጣም ከባድ ጉዳት የደረሰ መሆኑ ሪፖርት ሲያመላክት ፤ከጠቅላላ ቁጥር ግማሽ ያህሉ ሞት የተመዘገበው በዚሁ ግዛት ነው።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ናይጄሪያ በትንሹ 30 ሰዎችን የገደለውን የኮሌራ ወረርሽኝ ተከትሎ ሕብረተሰቡ ጥንቃቄ እንዲያደርግ መክራለች።
ናይጄሪያ በትንሹ 30 ሰዎችን የገደለውን የኮሌራ ወረርሽኝ ተከትሎ ሕብረተሰቡ ጥንቃቄ እንዲያደርግ መክራለች።
Sputnik አፍሪካ
ናይጄሪያ በትንሹ 30 ሰዎችን የገደለውን የኮሌራ ወረርሽኝ ተከትሎ ሕብረተሰቡ ጥንቃቄ እንዲያደርግ መክራለች። እ.አ.አ ከጥር 1 እስከ ሰኔ 11 በሀገሪቱ በአጠቃላይ 1,141 ተጠርጣሪዎች እና 65 የተረጋገጠ የኮሌራ ቫይረስ ተጠቂዎች መኖራቸው ሲረጋገጥ... 20.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-20T14:10+0300
2024-06-20T14:10+0300
2024-06-20T14:40+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ናይጄሪያ በትንሹ 30 ሰዎችን የገደለውን የኮሌራ ወረርሽኝ ተከትሎ ሕብረተሰቡ ጥንቃቄ እንዲያደርግ መክራለች።
14:10 20.06.2024 (የተሻሻለ: 14:40 20.06.2024)
ሰብስክራይብ