የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ሀኖይ ገብተዋል።

ሰብስክራይብ
የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ሀኖይ ገብተዋል። በኦፊሴላዊው ጉብኝታቸው ወቅት ፑቲን ከሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ፋም ሚህን ቺን እና ፕሬዝዳንት ቶ ላምን  ጨምሮ ከከፍተኛ የቬትናም መንግስት ባለስልጣናት ጋር በተለያዩ ጠቃሚ ፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ላይ ይወያያሉ ተብሎ ይጠበቃል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0