ሩሲያ እና መካከለኛው አፍሪካ ሪፐብሊክ በአዳዲስ የኃይል ማመንጫ ግንባታዎች ዙሪያ እየተወያዩ ነው።
በሁለቱ ሀገራት መካከል በተካሄደው ስብሰባ ላይ የሩሲያ ኢነርጂ ሚኒስቴር የመካከለኛው አፍሪካ ሪፐብሊክ ኢነርጂ ስርዓት ወቅታዊ ሁኔታን በጥልቀት ለመተንተን እና ለማሻሻል ምክረ ሀሳቦችን ለማዘጋጀት ፈቃደኛ መሆኑን ገልጿል።
በተጨማሪም ተሳታፊዎች ከዓለም አቀፍ ታዳሽ ኃይል ኤጀንሲ ጋር መተባበር ስለሚቻልባቸው መንገዶች ተነጋግረዋል።
ከውይይቱ በኋላ የመካከለኛው አፍሪካ ሪፐፕሊክ ልዑካን፤በዚህ አመት ከመስከረም 26 እስከ 28 በሞስኮ በሚካሄደው የሩሲያ የኢነርጂ ሳምንት ላይ እንዲገኙ ተጋብዘዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ሩሲያ እና መካከለኛው አፍሪካ ሪፐብሊክ በአዳዲስ የኃይል ማመንጫ ግንባታዎች ዙሪያ እየተወያዩ ነው።
ሩሲያ እና መካከለኛው አፍሪካ ሪፐብሊክ በአዳዲስ የኃይል ማመንጫ ግንባታዎች ዙሪያ እየተወያዩ ነው።
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ እና መካከለኛው አፍሪካ ሪፐብሊክ በአዳዲስ የኃይል ማመንጫ ግንባታዎች ዙሪያ እየተወያዩ ነው። በሁለቱ ሀገራት መካከል በተካሄደው ስብሰባ ላይ የሩሲያ ኢነርጂ ሚኒስቴር የመካከለኛው አፍሪካ ሪፐብሊክ ኢነርጂ ስርዓት ወቅታዊ ሁኔታን በጥልቀት... 19.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-19T18:34+0300
2024-06-19T18:34+0300
2024-06-19T19:20+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ሩሲያ እና መካከለኛው አፍሪካ ሪፐብሊክ በአዳዲስ የኃይል ማመንጫ ግንባታዎች ዙሪያ እየተወያዩ ነው።
18:34 19.06.2024 (የተሻሻለ: 19:20 19.06.2024)
ሰብስክራይብ