ፑቲን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት ማሻሻያዎችን እንዲያደርግ እና በሰሜን ኮሪያ ላይ " የተጣሉ ልክ ያልሆኑ " ማዕቀቦች እንዲከለሱ ጠየቁ
የሩስያ ፕሬዝደንት የማዕቀብ እርምጃዎቹ በአሜሪካና በአጋሮቿ አማካኝነት የተጣሉ መሆናቸውን ጠቁመዋል።
ፑቲን ከሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን ጋር ከተወያዩ በኋላ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ እንዳሉት “በምዕራባውያን እየተደጋገሙ የሚነዙት አሰልቺ ፕሮፓጋንዳዎች የሰሜን-ምስራቅ እስያ ክልልን ጨምሮ አጸያፊ ጂኦፖለቲካዊ እቅዶቻቸውን መሸፈፈን አይችሉም።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ፑቲን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት ማሻሻያዎችን እንዲያደርግ እና በሰሜን ኮሪያ ላይ " የተጣሉ ልክ ያልሆኑ " ማዕቀቦች እንዲከለሱ ጠየቁ
ፑቲን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት ማሻሻያዎችን እንዲያደርግ እና በሰሜን ኮሪያ ላይ " የተጣሉ ልክ ያልሆኑ " ማዕቀቦች እንዲከለሱ ጠየቁ
Sputnik አፍሪካ
ፑቲን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት ማሻሻያዎችን እንዲያደርግ እና በሰሜን ኮሪያ ላይ " የተጣሉ ልክ ያልሆኑ " ማዕቀቦች እንዲከለሱ ጠየቁ የሩስያ ፕሬዝደንት የማዕቀብ እርምጃዎቹ በአሜሪካና በአጋሮቿ አማካኝነት የተጣሉ መሆናቸውን... 19.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-19T17:07+0300
2024-06-19T17:07+0300
2024-06-19T17:40+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ፑቲን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት ማሻሻያዎችን እንዲያደርግ እና በሰሜን ኮሪያ ላይ " የተጣሉ ልክ ያልሆኑ " ማዕቀቦች እንዲከለሱ ጠየቁ
17:07 19.06.2024 (የተሻሻለ: 17:40 19.06.2024)
ሰብስክራይብ