ባይደን አሜሪካን በዓለም መድረክ ላይ “አዋርዷል” ሲሉ ትራምፕ ተናገሩ።
“ጆ ባይደን ሀገራችንን በአለም መድረክ እያዋረደ ነው ሲሉ ማክሰኞ ዕለት ተናግረዋል። "ጆ ባይደን በቡድን ሰባት (G7 ) ሀገራት ስብሰባ ወቅት ሲቅበዝበዝ ታይቷል ፤የት እንዳለ ሁሉ የሚያውቅ አይመስልም ሲሉ የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ትራምፕ በዊስኮንሲን ባደረጉት ንግግር ወቅት ተናግዋል።
ትራምፕ በተጨማሪም በ ባይደን እና ፖፕ ፍራንሲስ መካከል ያለውን ግንኙነት ተችተዋል። እንዲሁም የባይደን በሰኔ አሥራ ዘጠኝ ክብረ በዓል ላይ ከቀድሞው ፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ ጋር በተደረገው የምርጫ ዘመቻ ዝግጅት ላይ ያሳዩትን ባህሪ ነቅፈዋል።
ዋይት ሀውስ የባይደንን የግንዛቤ ማሽቆልቆል የሚያሳዩ ቪዲዮዎችን በሀሰት የተቀነባበሩ “ርካሽ ውሸቶች” በሚል ውድቅ አድርጎታል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia |
https://amh.sputniknews.africa
ባይደን አሜሪካን በዓለም መድረክ ላይ “አዋርዷል” ሲሉ ትራምፕ ተናገሩ።
ባይደን አሜሪካን በዓለም መድረክ ላይ “አዋርዷል” ሲሉ ትራምፕ ተናገሩ።
Sputnik አፍሪካ
ባይደን አሜሪካን በዓለም መድረክ ላይ “አዋርዷል” ሲሉ ትራምፕ ተናገሩ። “ጆ ባይደን ሀገራችንን በአለም መድረክ እያዋረደ ነው ሲሉ ማክሰኞ ዕለት ተናግረዋል። "ጆ ባይደን በቡድን ሰባት (G7 ) ሀገራት ስብሰባ ወቅት ሲቅበዝበዝ ታይቷል ፤የት እንዳለ... 19.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-19T16:22+0300
2024-06-19T16:22+0300
2024-06-19T16:40+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий