ሲሪል ራማፎሳ የደቡብ አፍሪካ ፕሬዝዳንት ሆነው ቃለ መሃላ በመፈጸም ሁለተኛውን የአምስት አመት የስልጣን ዘመናቸውን ጀመሩ።
"እኔ ማታሜላ ሲሪል ራማፎሳ ለደቡብ አፍሪካ ሪፐብሊክ ታማኝ በመሆን፤ ህገ-መንግስቱን እና የሪፐብሊኩን ህግጋት ሁሉ በማክበር ፣ በመጠበቅ እና በማስከበር ቃል እገባለሁ ።"ሲሉ በሀገሪቱ ዋና ዳኛ ሬይመንድ ዞንዶ አማካኝነት ቃለ መሃላ ፈጽመዋል።
በቃለ መሃላው ሥነ ሥርዓት ላይ ከ18 ሀገራት የተውጣጡ የሀገር መሪዎች፤ በተለይም የአፍሪካ ሀገራት መሪዎች ተገኝተዋል። ሩሲያም በደቡብ አፍሪካ የሃገሪቱ አምባሳደር በሆኑት ኢሊያ ሮጋቼቭ ተወክላለች።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ሲሪል ራማፎሳ የደቡብ አፍሪካ ፕሬዝዳንት ሆነው ቃለ መሃላ በመፈጸም ሁለተኛውን የአምስት አመት የስልጣን ዘመናቸውን ጀመሩ።
ሲሪል ራማፎሳ የደቡብ አፍሪካ ፕሬዝዳንት ሆነው ቃለ መሃላ በመፈጸም ሁለተኛውን የአምስት አመት የስልጣን ዘመናቸውን ጀመሩ።
Sputnik አፍሪካ
ሲሪል ራማፎሳ የደቡብ አፍሪካ ፕሬዝዳንት ሆነው ቃለ መሃላ በመፈጸም ሁለተኛውን የአምስት አመት የስልጣን ዘመናቸውን ጀመሩ። "እኔ ማታሜላ ሲሪል ራማፎሳ ለደቡብ አፍሪካ ሪፐብሊክ ታማኝ በመሆን፤ ህገ-መንግስቱን እና የሪፐብሊኩን ህግጋት ሁሉ በማክበር ፣... 19.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-19T15:00+0300
2024-06-19T15:00+0300
2024-06-19T15:20+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ሲሪል ራማፎሳ የደቡብ አፍሪካ ፕሬዝዳንት ሆነው ቃለ መሃላ በመፈጸም ሁለተኛውን የአምስት አመት የስልጣን ዘመናቸውን ጀመሩ።
15:00 19.06.2024 (የተሻሻለ: 15:20 19.06.2024)
ሰብስክራይብ