የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ሰሜን ኮሪያ ገብተዋል። የሰሜን ኮሪያው አቻቸው ኪም ጆንግ ኡን በአውሮፕላን ማረፊያ ተገኝተው አቀባበል እንዳደረጉላቸው የስፑትኒክ ዘጋቢ ከሥፍራው ዘግቧል።

ሰብስክራይብ
የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ሰሜን ኮሪያ ገብተዋል። የሰሜን ኮሪያው አቻቸው ኪም ጆንግ ኡን በአውሮፕላን ማረፊያ ተገኝተው አቀባበል እንዳደረጉላቸው የስፑትኒክ ዘጋቢ ከሥፍራው ዘግቧል። ለሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን በፒዮንግያንግ ኪም ኢል ሱንግ ሁለተኛ አደባባይ ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0