በኢትዮጵያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት የሚመራ የልዑካን ቡድን በሩሲያ የብሪክስ አባል ሀገራት የፍትህ መድረክ ላይ እየተሳተፈ ይገኛል።
በሩሲያ ሶቺ ከተማ ትናንት መካሄድ የጀመረው ፎረም እስከ ሰኔ 14 ድረስ ይካሄዳል።
ፎረሙ በኢትዮጵያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ቴዎድሮስ ምህረት የሚመራ ልዑክን ጨምሮ የሩሲያ፣ የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች፣ ቻይና፣ ደቡብ አፍሪካ፣ ሕንድ፣ ግብፅ እና የኢራን ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንቶች የሚሳተፉበት የጋራ መድረክ ነው፡፡
ፎረሙ አባል ሀገራቱ በዓለም አቀፍ ህግ መርህዎችና ደንቦች ላይ የተመሰረተ የብሪክስ ሀገራት የፍትህ ስርዓት እድገትን በተመለከተ የጋራ አመለካከት እና መግባባት ላይ ለመድረስ በማለም እንደተዘጋጀ ተገልጿል፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
በኢትዮጵያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት የሚመራ የልዑካን ቡድን በሩሲያ የብሪክስ አባል ሀገራት የፍትህ መድረክ ላይ እየተሳተፈ ይገኛል።
በኢትዮጵያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት የሚመራ የልዑካን ቡድን በሩሲያ የብሪክስ አባል ሀገራት የፍትህ መድረክ ላይ እየተሳተፈ ይገኛል።
Sputnik አፍሪካ
በኢትዮጵያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት የሚመራ የልዑካን ቡድን በሩሲያ የብሪክስ አባል ሀገራት የፍትህ መድረክ ላይ እየተሳተፈ ይገኛል። በሩሲያ ሶቺ ከተማ ትናንት መካሄድ የጀመረው ፎረም እስከ ሰኔ 14 ድረስ ይካሄዳል። ፎረሙ በኢትዮጵያ ጠቅላይ ፍርድ... 18.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-18T20:57+0300
2024-06-18T20:57+0300
2024-06-18T21:20+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
በኢትዮጵያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት የሚመራ የልዑካን ቡድን በሩሲያ የብሪክስ አባል ሀገራት የፍትህ መድረክ ላይ እየተሳተፈ ይገኛል።
20:57 18.06.2024 (የተሻሻለ: 21:20 18.06.2024)
ሰብስክራይብ