🪖 ኒጀር የነዳጅ እና ዩራኒየም ቦታዎችን ከአሸባሪዎች ጥቃት ለመከላከል 10,000 ወታደሮችን ልትመለምል እንደሆነ ተዘገበ
ምልመላውን ተከትሎ አጠቃለይ የሀገሪቱ ሠራዊት ቁጥር 100,000 እንደሚሆን የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል፡፡ አዲሱን "የመከላከያ ኃይል" ቁጥር እ.አ.አ በ2030 ከፍ ለማድረግም ታቅዷል፡፡ ምልመላው በሐምሌ ወር የመጀመርያ ቀናት እንደሚከናወን ተነግሯል፡፡
በመከላከያ ሚኒስቴር የስትራቴጂክ ጥናት ዳይሬክተር ኮሎኔል-ሜጀር ሙካይላ ሶፊያኒ “ዓላማው በስውር የሚካሄዱ ውድመቶችን፣ የሽብር ጥቃቶችን እና በሌሎች የስትራቴጂካዊ ፍላጎታችን ላይ የተደቀኑ ስጋቶችን መከላከል እንዲሁም ለአስቸኳይ የደህንነት ጥያቄዎቻችን ምላሽ መስጠት ነው” ማለታቸው ተዘግቧል፡፡
ባለፈው ሰኞ በኒጀር የሩስያ የክብር ቆንስላ አዶ ኢሮ ለሩሲያ መገናኛ ብዙሃን እንደተናገሩት ሀገሪቱ ሽብርተኝነትን ለመዋጋት እንድትችል የተሟላ የሩስያ የጦር ሰፈር በግዛቷ ለማስተናገድ መዘጋጀቷን ገልጸዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
🪖 ኒጀር የነዳጅ እና ዩራኒየም ቦታዎችን ከአሸባሪዎች ጥቃት ለመከላከል 10,000 ወታደሮችን ልትመለምል እንደሆነ ተዘገበ
🪖 ኒጀር የነዳጅ እና ዩራኒየም ቦታዎችን ከአሸባሪዎች ጥቃት ለመከላከል 10,000 ወታደሮችን ልትመለምል እንደሆነ ተዘገበ
Sputnik አፍሪካ
🪖 ኒጀር የነዳጅ እና ዩራኒየም ቦታዎችን ከአሸባሪዎች ጥቃት ለመከላከል 10,000 ወታደሮችን ልትመለምል እንደሆነ ተዘገበ ምልመላውን ተከትሎ አጠቃለይ የሀገሪቱ ሠራዊት ቁጥር 100,000 እንደሚሆን የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል፡፡ አዲሱን... 18.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-18T17:49+0300
2024-06-18T17:49+0300
2024-06-18T20:40+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
🪖 ኒጀር የነዳጅ እና ዩራኒየም ቦታዎችን ከአሸባሪዎች ጥቃት ለመከላከል 10,000 ወታደሮችን ልትመለምል እንደሆነ ተዘገበ
17:49 18.06.2024 (የተሻሻለ: 20:40 18.06.2024)
ሰብስክራይብ