የናይጄሪያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በቻይና ይፋዊ የስራ ጉብኝት እንደሚያደርጉ የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ
"በቻይና ኮሚኒስት ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ የፖለቲካ ቢሮ አባል እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ ግብዣ መሰረት የናይጄሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዩሱፍ ተጋር ከሰኔ 12 እስከ 19 በቻይና ህዝቦች ሪፐብሊክ ይፋዊ የስራ ጉብኝት ያደርጋሉ” ሲሉ የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ሊን ጂያ ማክሰኞ በሰጡት መግለጫ አስታውቀዋል፡፡
በጉብኝቱ ወቅት ሁለቱም የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች የቻይና-ናይጄሪያ የበይነ-መንግስታዊ ኮሚቴ የመክፈቻ ምልአተ ጉባኤን በጋራ ይመራሉ ።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የናይጄሪያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በቻይና ይፋዊ የስራ ጉብኝት እንደሚያደርጉ የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ
የናይጄሪያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በቻይና ይፋዊ የስራ ጉብኝት እንደሚያደርጉ የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ
Sputnik አፍሪካ
የናይጄሪያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በቻይና ይፋዊ የስራ ጉብኝት እንደሚያደርጉ የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ "በቻይና ኮሚኒስት ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ የፖለቲካ ቢሮ አባል እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ ግብዣ መሰረት የናይጄሪያ የውጭ ጉዳይ... 18.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-18T18:00+0300
2024-06-18T18:00+0300
2024-06-18T20:40+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የናይጄሪያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በቻይና ይፋዊ የስራ ጉብኝት እንደሚያደርጉ የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ
18:00 18.06.2024 (የተሻሻለ: 20:40 18.06.2024)
ሰብስክራይብ