ዚምባብዌ ብሪክስን ለመቀላቀል ዝግጁ እንደሆነች የሀገሪቱ የመከላከያ ሚኒስትር አስታወቁ
ኦፓ ሙቺንጉሪ-ካሺሪ "ዚምባብዌ [...] ለእርስ በርስ ንግድ ምቹ ከባቢ በአማራጭነተ የሚያቀርበውን የ[ብሪክስ] ተራማጅ ቡድንን ለመቀላቀል ዝግጁ ነች” ማለተቻውን የሀገር ውስጥ የመገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል፡፡
የጋራ መከባበር፣ የጋራ እድገት እና ብልፅግና ላይ የተመሰረተ የኢኮኖሚ እድገትን ከማመቻቸት ባለፈ በገለልተኝነት እሳቤ ላይ የተገነባው የብሪክስ ሀገራት ሞዴል የርዕዮተ ዓለም ከለላዎችን ሰብሮ ማለፍ እንዳስቻለ ሚኒስትሩ ጨምረው ገልፀዋል፡፡
“ዚምባብዌ […] ብሪክስ የምዕራባውያንን የባለአንድ ወገን ውሳኔ አሰጣጥ በመቃወም የበላይነታቸውን ያስቀራል እንዲሁም ሚዛናዊ የሆነ የዓለም ስርዓት የማሰፋፋት አቅም አለው የሚል ፅኑ እምነት አላት” ሲሉም አክዋል፡፡
ሙቺንጉሪ-ካሺሪ ብሪክስ ዓለምን ከአንድ ልዕለ ሃያላን የበላይነት ወደ ባለብዙ ወገን የዓለም ስርዓት እየመራ ነው ማለታቸውም ተገልጿል፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ዚምባብዌ ብሪክስን ለመቀላቀል ዝግጁ እንደሆነች የሀገሪቱ የመከላከያ ሚኒስትር አስታወቁ
ዚምባብዌ ብሪክስን ለመቀላቀል ዝግጁ እንደሆነች የሀገሪቱ የመከላከያ ሚኒስትር አስታወቁ
Sputnik አፍሪካ
ዚምባብዌ ብሪክስን ለመቀላቀል ዝግጁ እንደሆነች የሀገሪቱ የመከላከያ ሚኒስትር አስታወቁ ኦፓ ሙቺንጉሪ-ካሺሪ "ዚምባብዌ [...] ለእርስ በርስ ንግድ ምቹ ከባቢ በአማራጭነተ የሚያቀርበውን የ[ብሪክስ] ተራማጅ ቡድንን ለመቀላቀል ዝግጁ ነች” ማለተቻውን... 18.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-18T19:21+0300
2024-06-18T19:21+0300
2024-06-18T19:40+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ዚምባብዌ ብሪክስን ለመቀላቀል ዝግጁ እንደሆነች የሀገሪቱ የመከላከያ ሚኒስትር አስታወቁ
19:21 18.06.2024 (የተሻሻለ: 19:40 18.06.2024)
ሰብስክራይብ