ሩሲያ ህጻናትን ለመርዳት በአፍሪካ የሰብአዊ ተልእኮዋን ልታስፋፋ ነው
"በአፍሪካ ሀገራት የሰብአዊ ተልእኮዋችንን እናሰፋለን። በዚህ ዓመት በቡሩንዲ፣ ኬንያ፣ ታንዛኒያ፣ ኡጋንዳ፣ ማእከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ እና ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ፕሮጀክቶችን አቅደናል። እቅዳችን በኤልጎን ተራራ [በኡጋንዳ-ኬንያ ድንበር የሚገኝ] የሴት ልጆች ማሳደጊያ፣ መዋለ ሕጻናት እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መስራትን የሚያካትት ነው” ሲሉ በሩሲያ ፕሬዝዳንት የሕፃናት መብት ኮሚሽነሯ ማሪያ ሎቮቫ-ቤሎቫ ተናግረዋል።
ከውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ጋር ካደረጉት ውይይት በኋላ በቴሌግራም ቻነላቸው የፃፉት ነው፡፡ እምባ ጠባቂዋ ላቭሮቭ እዲሁም አጠቃላይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴሩ በህፃናት ጉዳይ እና አጋርነት ዙርያ ላሳዩት ትኩረት አመስግነዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ሩሲያ ህጻናትን ለመርዳት በአፍሪካ የሰብአዊ ተልእኮዋን ልታስፋፋ ነው
ሩሲያ ህጻናትን ለመርዳት በአፍሪካ የሰብአዊ ተልእኮዋን ልታስፋፋ ነው
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ ህጻናትን ለመርዳት በአፍሪካ የሰብአዊ ተልእኮዋን ልታስፋፋ ነው "በአፍሪካ ሀገራት የሰብአዊ ተልእኮዋችንን እናሰፋለን። በዚህ ዓመት በቡሩንዲ፣ ኬንያ፣ ታንዛኒያ፣ ኡጋንዳ፣ ማእከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ እና ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ፕሮጀክቶችን... 18.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-18T18:44+0300
2024-06-18T18:44+0300
2024-06-18T19:20+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий