"ከእንግዲህ እጄን አልታጠብም" የያኩት ብላቴና ከፑቲን ጋር በመጨባበጡ ፈንድቋል

ሰብስክራይብ
"ከእንግዲህ እጄን አልታጠብም" የያኩት ብላቴና ከፑቲን ጋር በመጨባበጡ ፈንድቋል የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ወደ ሰሜን ኮሪያ ይፋዊ ጉብኝት ከማድረጋቸው በፊት በሩሲያ ሩቅ ምስራቅ በአርክቲክ ውቅያኖስ የምትገኘው ትልቋን የሩሲያ ሪፐብሊክ ያኩቲያን ሲጎበኙ ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። የተሰበሰበው ህዝብ የሩስያውን መሪ በጉጉት በተቀበለበት ወቅት ብላቴናው ያኩት ከፑቲን ጋር እጅ ለመጨባበጥ እድል በማግኘቱ በጣም ከመደሰቱ የተነሳ ለአፍታም ቢሆን የግል ንፅህናን ዘንግቷል፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0