“ኢትዮጵያ ለቀጠናውና ለአፍሪካ ሠላም ቀጣይነት ባለው መልኩ ስትሠራ የቆየችና አሁንም ብዙ ዋጋ እየከፈለች ነው”
ይህን የተናገሩት የብልፅግና ፓርቲ የፖለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ ኃላፊ ሰማ ጥሩነህ ናቸው።
በሩሲያ ቪላዲቮስቶክ በተዘጋጀው የፖለቲካ ፓርቲዎች ፎረም ዓለም አቀፍ ሰላም ላይ ባተኮረ የውይይት መድረክ ባደረጉት ንግግር ኢትዮጵያ ለቀጠናውና ለአፍሪካ ሰላም ስትሠራ እንደቆየች ተናግረዋል፡፡
ሀገሪቱ አሁንም ብዙ ዋጋ እየከፈለች እንደሆነ በማውሳት የአፍሪካ ሀገራት የፀጥታ ችግር በገጠማቸው ግዜ ኢትዮጵያ ሁሌም ከጎናቸው እንደምትቆም አንስተዋል።
የሩሲያ መንግስት በአስቸጋሪ ወቅት ከኢትዮጵያ ጎን በመቆም ላሳየው አጋርነት ያመሰገኑት ሰማ ጥሩነህ ይኸው ተጠናክሮ እንዲቀጥል ጠይቀዋል፡፡
ለሠላም ጠንቅ የሆነውን ድህነትና ኋላቀርነት ለማስወገድ የብልፅግና ፓርቲ በትኩረት እየሠራና አበረታች ውጤት እያስመዘገበ መሆኑን ገልጸው ለዚህ የብሪክስ አባል ሀገራት በትብብርና በጋራ ተጠቃሚነት መንፈስ ሊሠሩ ይገባል ማለታቸውን ኢዜአ ዘግቧል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
“ኢትዮጵያ ለቀጠናውና ለአፍሪካ ሠላም ቀጣይነት ባለው መልኩ ስትሠራ የቆየችና አሁንም ብዙ ዋጋ እየከፈለች ነው”
“ኢትዮጵያ ለቀጠናውና ለአፍሪካ ሠላም ቀጣይነት ባለው መልኩ ስትሠራ የቆየችና አሁንም ብዙ ዋጋ እየከፈለች ነው”
Sputnik አፍሪካ
“ኢትዮጵያ ለቀጠናውና ለአፍሪካ ሠላም ቀጣይነት ባለው መልኩ ስትሠራ የቆየችና አሁንም ብዙ ዋጋ እየከፈለች ነው” ይህን የተናገሩት የብልፅግና ፓርቲ የፖለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ ኃላፊ ሰማ ጥሩነህ ናቸው። በሩሲያ ቪላዲቮስቶክ በተዘጋጀው የፖለቲካ... 18.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-18T15:01+0300
2024-06-18T15:01+0300
2024-06-18T15:40+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
“ኢትዮጵያ ለቀጠናውና ለአፍሪካ ሠላም ቀጣይነት ባለው መልኩ ስትሠራ የቆየችና አሁንም ብዙ ዋጋ እየከፈለች ነው”
15:01 18.06.2024 (የተሻሻለ: 15:40 18.06.2024)
ሰብስክራይብ