የዙማ ፓርቲ የደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ አንድነት መንግስትን ላለመቀላቀል ወሰነ
በቀድሞው የደቡብ አፍሪካ ፕሬዝዳንት ጃኮብ ዙማ የሚመራው ኡምኮንቶ ዌ ሲዝዌ (ኤም.ኬ) ፓርቲ የደቡብ አፍሪካ የብሔራዊ አንድነት መንግስት ምስረታ አካል እንደማይሆን እና ፓርላማ ውስጥ ተቃዋሚዎችን እንደሚመራ የፓርቲው ቃል አቀባይ ንህላሙሎ ንድሌላ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ አስታውቀዋል።
ንድሌላ ዙማን ወክለው በሰጡት መግለጫ ኤም.ኬ የተባበሩት ዲሞክራሲያዊ ንቅናቄ እና የኢኮኖሚ ነፃነት ታጋዮችን ያካተተውን “ተራማጅ ኮውከስ” እንደሚቀላቀል ለጋዜጠኞች ተናግረዋል።
"ይህ የተባበረ ጥረት አስፈላጊ ነው፤ ምክንያቱም የ2024ቱ ምርጫ የኢኮኖሚ ነፃነት፣ ሥር ነቀል የኢኮኖሚ ለውጥ፣ የዘር እኩልነት እና መሬት ማስመለስን የሚቃወሙ ቀኝ ዘመም እና ለውጥ የማይፈልጉ ኃይሎች እንዲጠናከሩ አድርጓል" ብለዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የዙማ ፓርቲ የደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ አንድነት መንግስትን ላለመቀላቀል ወሰነ
የዙማ ፓርቲ የደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ አንድነት መንግስትን ላለመቀላቀል ወሰነ
Sputnik አፍሪካ
የዙማ ፓርቲ የደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ አንድነት መንግስትን ላለመቀላቀል ወሰነ በቀድሞው የደቡብ አፍሪካ ፕሬዝዳንት ጃኮብ ዙማ የሚመራው ኡምኮንቶ ዌ ሲዝዌ (ኤም.ኬ) ፓርቲ የደቡብ አፍሪካ የብሔራዊ አንድነት መንግስት ምስረታ አካል እንደማይሆን እና ፓርላማ... 17.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-17T18:55+0300
2024-06-17T18:55+0300
2024-06-17T19:20+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий