በርካታ ሀገራት ብሪክስን ለመቀላቀል ይፈልጋሉ ሲሉ የሩስያ የፀጥታ ምክር ቤት ምክትል ሊቀመንበር ገለፁ
ዲሚትሪ ሜድቬዴቭ “ሌሎች ሀገሮች ብሪክስን ለመቀላቀል እየፈለጉ ነው። ከክልላችን የመጡትን ጨምሮ- ታይላንድ፣ ቬትናም እና ሌሎች በርካታ ሀገሮች አሉ” ሲሉ ብሪክስ አዲስ የብዙኃን የዓለም ሥርዓት ግንባታ ላይ ስለሚኖረው ሚና በሚያተኩረው የዩናይትድ ሩሲያ ፓርቲ ዓለም አቀፍ የፓርቲዎች ፎረም ምልአተ ጉባኤ ላይ ተናግረዋል፡፡
የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ባለፈው አርብ ሩሲያ በርካታ ሀገራት ብሪክስ ውስጥ የመካተት ፍላጎት እንዳላቸው እየተገነዘበች መሆኑን እና አዳዲስ ተሳታፊዎችን ያለችግር ለማካተት የሚቻልበትን መንገድ እንደምታመቻች ገልፀው የህብረቱ አቅም የብዙኃን የዓለም ሥርዓትን ከሚቆጣጠሩ ዋና ተቋማት አንዱ እንዲሆን ያስችለዋል ብለዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
በርካታ ሀገራት ብሪክስን ለመቀላቀል ይፈልጋሉ ሲሉ የሩስያ የፀጥታ ምክር ቤት ምክትል ሊቀመንበር ገለፁ
በርካታ ሀገራት ብሪክስን ለመቀላቀል ይፈልጋሉ ሲሉ የሩስያ የፀጥታ ምክር ቤት ምክትል ሊቀመንበር ገለፁ
Sputnik አፍሪካ
በርካታ ሀገራት ብሪክስን ለመቀላቀል ይፈልጋሉ ሲሉ የሩስያ የፀጥታ ምክር ቤት ምክትል ሊቀመንበር ገለፁ ዲሚትሪ ሜድቬዴቭ “ሌሎች ሀገሮች ብሪክስን ለመቀላቀል እየፈለጉ ነው። ከክልላችን የመጡትን ጨምሮ- ታይላንድ፣ ቬትናም እና ሌሎች በርካታ ሀገሮች አሉ”... 17.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-17T16:26+0300
2024-06-17T16:26+0300
2024-06-17T16:40+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
በርካታ ሀገራት ብሪክስን ለመቀላቀል ይፈልጋሉ ሲሉ የሩስያ የፀጥታ ምክር ቤት ምክትል ሊቀመንበር ገለፁ
16:26 17.06.2024 (የተሻሻለ: 16:40 17.06.2024)
ሰብስክራይብ