ዓለም አቀፍ ድርጅቶች ዶንዬትስክ ውስጥ በመገናኛ ብዙሃን ሰራተኛ ላይ የተፈፀመውን ግድያ እንዲያወግዙ ሩሲያ ጠየቀች
ሞስኮ የሚመለከታቸው ዓለም አቀፍ ድርጅቶች በተለይም ዩኔስኮ በዶንዬትስክ ህዝቦች ሪፐብሊክ ውስጥ በ News.ru ድረ-ገፅ ወታደራዊ ዘጋቢ ኒኪታ ሲትሳጊ ላይ የተፈፀመውን ግድያ እንዲያወግዙ ትጠይቃለች ሲሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ እሁድ እለት ተናግረዋል።
News.ru በዶንዬትስክ ህዝቦች ሪፐብሊክ ኡግሌዳር ከተማ አቅራቢያ በዩክሬን መከላከያ ሀይሎች ጥቃት የወታደራዊ ፎቶ ዘጋቢው ሲትሳጊ መገደሉን አስታውቋል።
ጋዜጠኛው በዩክሬን ጦር ኢላማ መደረጉን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ ተናግረዋል።
ዩክሬን በመገናኛ ብዙሃን ሰራተኞች ላይ በአንድ ሳምንት ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ ጥቃት መሰንዘሯን የገለፁት ቃል አቀባዩ ጥቃቶቹ መደጋገማቸውን ጠቁመዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ዓለም አቀፍ ድርጅቶች ዶንዬትስክ ውስጥ በመገናኛ ብዙሃን ሰራተኛ ላይ የተፈፀመውን ግድያ እንዲያወግዙ ሩሲያ ጠየቀች
ዓለም አቀፍ ድርጅቶች ዶንዬትስክ ውስጥ በመገናኛ ብዙሃን ሰራተኛ ላይ የተፈፀመውን ግድያ እንዲያወግዙ ሩሲያ ጠየቀች
Sputnik አፍሪካ
ዓለም አቀፍ ድርጅቶች ዶንዬትስክ ውስጥ በመገናኛ ብዙሃን ሰራተኛ ላይ የተፈፀመውን ግድያ እንዲያወግዙ ሩሲያ ጠየቀች ሞስኮ የሚመለከታቸው ዓለም አቀፍ ድርጅቶች በተለይም ዩኔስኮ በዶንዬትስክ ህዝቦች ሪፐብሊክ ውስጥ በ News.ru ድረ-ገፅ ወታደራዊ ዘጋቢ... 17.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-17T15:35+0300
2024-06-17T15:35+0300
2024-06-17T16:20+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ዓለም አቀፍ ድርጅቶች ዶንዬትስክ ውስጥ በመገናኛ ብዙሃን ሰራተኛ ላይ የተፈፀመውን ግድያ እንዲያወግዙ ሩሲያ ጠየቀች
15:35 17.06.2024 (የተሻሻለ: 16:20 17.06.2024)
ሰብስክራይብ