ኬንያዊው ወጣት በ800 ሜትር ሩጫ በታሪክ ሶስተኛው ፈጣን ሰው ሆነ
የ19 ዓመቱ ኢማኑኤል ዋንዮኒ ባለፈው ቅዳሜ በኬንያ ዋና ከተማ ናይሮቢ ተካሂዶ የነበረውን የ800 ሜትሩ የሩጫ ውድድር በ1 ደቂቃ ከ41.70 ሰከንድ ሮጧል።
ከአንድ ቀን በፊት፤ በግማሽ ፍፃሜው ደካማ ውጤት አስመዝግቦ የነበር ቢሆንም ድሉን ለማስሳካት ችሏል።
"ትናንት ባልወድቅ ኖሮ ዛሬ እንደዚህ አልሮጥም ነበር፣ ስለዚህ ሁሉም ነገር በምክንያት ነው የሚሆነው" ብሏል።
በውጤቱ መሰረት ዋንዮኒ በፓሪስ 2024 ኦሎምፒክ ለመሳተፍ ችሏል። አትሌቱ በ2023 የዓለም ሻምፒዮና የብር ሜዳሊያ አሸናፊ ነበር።
የ800 ሜትር የዓለም ክብረ ወሰን በሌላኛው ኬንያዊ ዴቪድ ሩዲሻ የተያዘ ነው። ያስመዘገበው ሰዓት 1 ደቂቃ 40.91 ሰከንድ ነው። ሪከርዱ እ.አ.አ በ2012 ነው የተመዘገበው።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ኬንያዊው ወጣት በ800 ሜትር ሩጫ በታሪክ ሶስተኛው ፈጣን ሰው ሆነ
ኬንያዊው ወጣት በ800 ሜትር ሩጫ በታሪክ ሶስተኛው ፈጣን ሰው ሆነ
Sputnik አፍሪካ
ኬንያዊው ወጣት በ800 ሜትር ሩጫ በታሪክ ሶስተኛው ፈጣን ሰው ሆነ የ19 ዓመቱ ኢማኑኤል ዋንዮኒ ባለፈው ቅዳሜ በኬንያ ዋና ከተማ ናይሮቢ ተካሂዶ የነበረውን የ800 ሜትሩ የሩጫ ውድድር በ1 ደቂቃ ከ41.70 ሰከንድ ሮጧል። ከአንድ ቀን በፊት፤ በግማሽ... 17.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-17T14:09+0300
2024-06-17T14:09+0300
2024-06-17T14:40+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий