ኢራቅ እና ዮርዳኖስ ከዩክሬን የሰላም ጉባኤ የጋራ መግለጫ ሰነድ ፊርማቸውን አነሱ
ውሳኔውን ተከትሎ ሰነዱን የደገፉ ሀገራት ቁጥር ከ91 ወደ 77 ዝቅ ማለቱን በሰነዱ መጨረሻ የተቀመጠው የፈራሚ ሀገራት ዝርዝር አሳይቷል።
በስዊዘርላንድ አስተናጋጅነት በተካሄደው ኮንፈረንስ የተሳተፉ ነገር ግን መግለጫው ላይ ያልፈረሙ ሀገራት ቁጥር ከ12 ወደ 14 አድጓል። ከኢራቅ እና ዮርዳኖስ በተጨማሪ ብራዚል፣ ህንድ፣ ደቡብ አፍሪካ፣ የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች፣ ሳዑዲ አረቢያ፣ አርሜኒያ፣ ባህሬን፣ ኢንዶኔዥያ፣ ሊቢያ፣ ሜክሲኮ እና ታይላንድ ሰነዱን አልፈረሙም።
ስዊዘርላንድ ሰኔ 8 እና 9 ከሉሰርን ከተማ ወጣ ብሎ በሚገኘው በርገንስቶክ ሪዞርት በዩክሬን ዙርያ ከፍተኛ ደረጃ ኮንፈረንስ አዘጋጅታለች። በርን የሚገኘው የሩሲያ ኤምባሲ ቃል አቀባይ ቭላድሚር ኮክሎቭ ሩሲያ የጉባዔው ግብዣ እንዳልደረሳት እና ቢድረሳትም ተሳትፎ የማታደርግ እንደነበር በሚያዝያ ወር ለስፑትኒክ ተናግረዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ኢራቅ እና ዮርዳኖስ ከዩክሬን የሰላም ጉባኤ የጋራ መግለጫ ሰነድ ፊርማቸውን አነሱ
ኢራቅ እና ዮርዳኖስ ከዩክሬን የሰላም ጉባኤ የጋራ መግለጫ ሰነድ ፊርማቸውን አነሱ
Sputnik አፍሪካ
ኢራቅ እና ዮርዳኖስ ከዩክሬን የሰላም ጉባኤ የጋራ መግለጫ ሰነድ ፊርማቸውን አነሱ ውሳኔውን ተከትሎ ሰነዱን የደገፉ ሀገራት ቁጥር ከ91 ወደ 77 ዝቅ ማለቱን በሰነዱ መጨረሻ የተቀመጠው የፈራሚ ሀገራት ዝርዝር አሳይቷል። በስዊዘርላንድ አስተናጋጅነት... 17.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-17T13:40+0300
2024-06-17T13:40+0300
2024-06-17T14:20+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ኢራቅ እና ዮርዳኖስ ከዩክሬን የሰላም ጉባኤ የጋራ መግለጫ ሰነድ ፊርማቸውን አነሱ
13:40 17.06.2024 (የተሻሻለ: 14:20 17.06.2024)
ሰብስክራይብ