የብሪክስ ሀገራት የዩክሬን 'የሰላም ጉባኤን' የውጤት ሰነድ አለመደገፋቸው ተገቢ ነው ሲሉ የህንድ ባለሙያ ተናገሩ
ያለ ሩሲያ ተሳትፎ የተካሄደው የስዊዘርላንዱ ስብሰባ ከአነሳሱ አነስተኛ ጥቅም ያለው ሀሳብ እንደነበር የሕንድ ጦር የቀድሞው አባልእና የስትራቴጅያዊ ጉዳዮች ባለሙያው ሌተናንት ኮሎኔል ጄኤስ ሶድሂ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።
አክለውም በዩናይትድ ስቴትስ የሚደገፈው የዘለንስኪ አገዛዝ ግጭቱን ከልብ ለመፍታት ቁርጠኝነት የለውም ብለዋል። ዩናይትድ ስቴትስ ዘለንስኪ ከሩሲያ ጋር እንዲደራደር ብትፈቅድ ግጭቱ በቀላሉ ሊቆም ይችላልም ብለዋል ባለሙያው።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የብሪክስ ሀገራት የዩክሬን 'የሰላም ጉባኤን' የውጤት ሰነድ አለመደገፋቸው ተገቢ ነው ሲሉ የህንድ ባለሙያ ተናገሩ
የብሪክስ ሀገራት የዩክሬን 'የሰላም ጉባኤን' የውጤት ሰነድ አለመደገፋቸው ተገቢ ነው ሲሉ የህንድ ባለሙያ ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
የብሪክስ ሀገራት የዩክሬን 'የሰላም ጉባኤን' የውጤት ሰነድ አለመደገፋቸው ተገቢ ነው ሲሉ የህንድ ባለሙያ ተናገሩ ያለ ሩሲያ ተሳትፎ የተካሄደው የስዊዘርላንዱ ስብሰባ ከአነሳሱ አነስተኛ ጥቅም ያለው ሀሳብ እንደነበር የሕንድ ጦር የቀድሞው አባልእና... 17.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-17T10:11+0300
2024-06-17T10:11+0300
2024-06-17T12:40+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የብሪክስ ሀገራት የዩክሬን 'የሰላም ጉባኤን' የውጤት ሰነድ አለመደገፋቸው ተገቢ ነው ሲሉ የህንድ ባለሙያ ተናገሩ
10:11 17.06.2024 (የተሻሻለ: 12:40 17.06.2024)
ሰብስክራይብ