የሩሲያ አየር መቃወሚያ ጓድ ቻሶቭ ያር አቅራቢያ

ሰብስክራይብ
የሩሲያ አየር መቃወሚያ ጓድ ቻሶቭ ያር አቅራቢያ የ "ቨርባ" ተንቀሳቃሽ የአየር መከላከያ ሚሳይል ስርዓት አባላቶች የሩሲያ የጦር ክፍሎችን ከጠላት የአየር ጥቃቶች እና ስለላ ተከላክለዋል። የአየር ወለድ ወታደሮች የጠላት ድሮኖችን በወቅቱ ፈልጎ ማግኘት እና ማውደም የሚያስችል የመቆጣጠሪያ ቦታዎች መረብ አቋቁመዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0