የኢድ አል አድሃ በዓል በፍልስጤም፡ በዓሉ በጦርነት ውስጥ ተከብሯል
የመስዋዕት በዓል በመባል የሚታወቀው ኢድ አል-አድሃ በእስልምና ዓለም ውስጥ በጋራ ጸሎቶች፣ በበዓል ምግቦች እና በበጎ አድራጎት ተግባራት የሚከበር ታላቅ ሐይማኖታዊ በዓል ነው። በዚህ ዓመት ፍልስጤማውያን በፍርስራሽ ውስጥ እና ከፈረሱ መስጊዶች ፊት በዓሉን እያከበሩ ነው።
እ.አ.አ.ጥቅምት 7፣ 2023 የፍልስጤም እንቅስቃሴ ሃማስ እስራኤል ላይ በሮኬት እና ድንበር በመጣስ ጥቃት ፈፅሟል። በምላሹ እስራኤል የአጸፋ ጥቃቶችን ያካሄደች ሲሆን ጋዛን ሙሉ በሙሉ ዘግታ ሰርጡ ውስጥ የመሬት ወረራ ጀመራለች።
ከጥቅምት 7 ቀን 2023 ጀምሮ እስራኤል በሰርጡ ባካሄደችው ጥቃት ከ37,000 በላይ ሰዎች መሞታቸውን የጋዛ ባለስልጣናት ገልፀዋል።
ተንቀሳቃሽ ምስሉ ከማህበራዊ ሚዲያ የተገኘ ነው
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የኢድ አል አድሃ በዓል በፍልስጤም፡ በዓሉ በጦርነት ውስጥ ተከብሯል
የኢድ አል አድሃ በዓል በፍልስጤም፡ በዓሉ በጦርነት ውስጥ ተከብሯል
Sputnik አፍሪካ
የኢድ አል አድሃ በዓል በፍልስጤም፡ በዓሉ በጦርነት ውስጥ ተከብሯል የመስዋዕት በዓል በመባል የሚታወቀው ኢድ አል-አድሃ በእስልምና ዓለም ውስጥ በጋራ ጸሎቶች፣ በበዓል ምግቦች እና በበጎ አድራጎት ተግባራት የሚከበር ታላቅ ሐይማኖታዊ በዓል ነው። በዚህ... 16.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-16T18:31+0300
2024-06-16T18:31+0300
2024-06-16T19:20+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий