የፑቲን የፕሬስ ሴክሬታሪ ዲሚትሪ ፔስኮቭ የዩክሬን የሰላም ድርድርን በተመለከተ የተናገሩት፡-

ሰብስክራይብ
የፑቲን የፕሬስ ሴክሬታሪ ዲሚትሪ ፔስኮቭ የዩክሬን የሰላም ድርድርን በተመለከተ የተናገሩት፡- ◻ በዩክሬን ላይ የሚደረጉ ህጋዊ የፅሁፍ ስምምነቶች ከዘለንስኪ ጋር ማድረግ ሕገወጥ ነው፣ ◻ ዘለንስኪ ሁኔታው የበለጠ እንዳያባብስ የተቻለውን ሁሉ ለማድረግ ዝግጁ መሆኑ ይታያል፣ ◻ ዩክሬን ውስጥ ህጋዊ ባለስልጣን እንዳለ ጠቅሰው ፑቲን ከዩክሬን ጋር ድርድር ማካሄድን ውድቅ እንደማታደርግ አንስተዋል፣ ◻ አሁን ያለው የጦር ግንባር ሁኔታ​​ ለዩክሬናውያን ነገሮች የበለጠ እንደሚባባስ ያሳያል፣ ◻ በዩክሬን ላይ የሚደረጉ ስምምነቶች ፍላጎቶችን በማመጣጠን እና እውነታዎችን በማጤን በጥንቃቄ የሚደረግ የባለሙያዎች ድርድር ውጤት ነው፣ ◻ ከራሱ ይልቅ የሀገርን ጥቅም የሚያስቀድም ፖለቲከኛ የፑቲንን የሰላም ውጥን ግምት ውስጥ ያስገባል፣ ◻ የፑቲን የሰላም ሐሳብ በመሬት ላይ ያለውን እውነታ ግምት ውስጥ ያስገባ ነው፣ ◻ የፀጥታ ዋስትና ማበጀት ከባድ ነው ነገር ግን የኪዬቭ አገዛዝ ምክንያታዊነትን የሚያሳይ ከሆነ ይቻላል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0