1,000 የሚጠጉ ዣንጥላ የያዙ ኩባውያን የሩስያ የጦር መርከብ አድሚራል ጎርሽኮቭን ለመጎብኘት በዝናብ ተሰልፈው ታዩ
የጦር መርከቡ ከሌሎች የሩስያ ሰሜናዊ የጦር መርከቦች ጋር በመሆን ከሰኔ 5 እስከ 10 በኩባ ሃቫና ወደብ ላይ ቆሞ ይገኛል። የኩባው ጉብኝት የመርከቦቹ ረዘም ያለ የባህር ጉዞ አካል ነው።
ኩባውያኑ ለአራት ሰዓታት ያህል የጦር መርከቡን ለመጎብኘት እና በመርከቧ ውስጥ ከነበሩት መርከበኞች ጋር ለመነጋገር የቻሉ ሲሆን ሃይፐርሶኒክ ዚርኮን ሚሳኤሎችን ስለታጠቀው ዘመናዊው መርከብ ገለፃ ተደርጎላቸዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
1,000 የሚጠጉ ዣንጥላ የያዙ ኩባውያን የሩስያ የጦር መርከብ አድሚራል ጎርሽኮቭን ለመጎብኘት በዝናብ ተሰልፈው ታዩ
1,000 የሚጠጉ ዣንጥላ የያዙ ኩባውያን የሩስያ የጦር መርከብ አድሚራል ጎርሽኮቭን ለመጎብኘት በዝናብ ተሰልፈው ታዩ
Sputnik አፍሪካ
1,000 የሚጠጉ ዣንጥላ የያዙ ኩባውያን የሩስያ የጦር መርከብ አድሚራል ጎርሽኮቭን ለመጎብኘት በዝናብ ተሰልፈው ታዩ የጦር መርከቡ ከሌሎች የሩስያ ሰሜናዊ የጦር መርከቦች ጋር በመሆን ከሰኔ 5 እስከ 10 በኩባ ሃቫና ወደብ ላይ ቆሞ ይገኛል። የኩባው... 16.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-16T16:45+0300
2024-06-16T16:45+0300
2024-06-16T17:20+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
1,000 የሚጠጉ ዣንጥላ የያዙ ኩባውያን የሩስያ የጦር መርከብ አድሚራል ጎርሽኮቭን ለመጎብኘት በዝናብ ተሰልፈው ታዩ
16:45 16.06.2024 (የተሻሻለ: 17:20 16.06.2024)
ሰብስክራይብ