የኡጋንዳ ኢኮኖሚ በመጪው የበጀት ዓመት ከ6.4% እስከ 7% የዘላቂ ዕድገት አቅም እንደሚመለስ የሀገሪቱ የገንዘብ ሚኒስትር አስታወቁ
የ2024/2025 ዘመን የሀገሪቱን በጀት ያቀረቡት የፋይናንስ ሚኒስትሩ ማቲያ ካሳጃ ኢኮኖሚው በሚቀጥሉት አምስት ዓመታት ውስጥ በሁለት አሃዝ የማደግ እድል እንዳለው ተናግረዋል።
"ባለፉት አራት ዓመታት ውስጥ የኡጋንዳ ኢኮኖሚ ከተለያዩ ውስጣዊ እና ውጫዊ ቀውሶች ሙሉ በሙሉ ማገገሙን ሪፖርት ሳደርግ ደስተኛ ነኝ። ከ2022/2023 5.3% ጋር ሲነፃፃር በ2023/2024 የበጀት ዓመት ጠቅላላ የሀገር ውስጥ ምርት በ6% ያድጋል" ሲሉ ሚኒስትሩ አክለዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የኡጋንዳ ኢኮኖሚ በመጪው የበጀት ዓመት ከ6.
የኡጋንዳ ኢኮኖሚ በመጪው የበጀት ዓመት ከ6.
Sputnik አፍሪካ
የኡጋንዳ ኢኮኖሚ በመጪው የበጀት ዓመት ከ6.4% እስከ 7% የዘላቂ ዕድገት አቅም እንደሚመለስ የሀገሪቱ የገንዘብ ሚኒስትር አስታወቁ የ2024/2025 ዘመን የሀገሪቱን በጀት ያቀረቡት የፋይናንስ ሚኒስትሩ ማቲያ ካሳጃ ኢኮኖሚው በሚቀጥሉት አምስት ዓመታት... 16.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-16T15:36+0300
2024-06-16T15:36+0300
2024-06-16T16:20+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий