የቤላሩስ ፕሬዝዳንት አሌክሳንደር ሉካሼንኮ የደቡብ አፍሪካ አቻቸው ሲሪል ራማፎሳ ሚንስክን ይጎበኛሉ ብለው እንደሚጠብቁ ገለፁ
ሉካሼንኮ ይህን ያሉት ራማፎሳ የደቡብ አፍሪካ ፕሬዝዳንት ሆነው በድጋሚ መመረጣቸውን በማስመልከት ባስተላለፉት የእንኳን ደስ አልዎ መልእክት ነው።
የቤላሩስ እና የደቡብ አፍሪካ ኢኮኖሚ ተደጋጋፊነት በተለያዩ መስኮች ስኬታማ ሊሆኑ የሚችሉ ፕሮጀክቶችን ተግባራዊ ለማድረግ ወሳኝ ነው ሲሉም ሉካሼንኮ አፅንኦት ሰጥተዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የቤላሩስ ፕሬዝዳንት አሌክሳንደር ሉካሼንኮ የደቡብ አፍሪካ አቻቸው ሲሪል ራማፎሳ ሚንስክን ይጎበኛሉ ብለው እንደሚጠብቁ ገለፁ
የቤላሩስ ፕሬዝዳንት አሌክሳንደር ሉካሼንኮ የደቡብ አፍሪካ አቻቸው ሲሪል ራማፎሳ ሚንስክን ይጎበኛሉ ብለው እንደሚጠብቁ ገለፁ
Sputnik አፍሪካ
የቤላሩስ ፕሬዝዳንት አሌክሳንደር ሉካሼንኮ የደቡብ አፍሪካ አቻቸው ሲሪል ራማፎሳ ሚንስክን ይጎበኛሉ ብለው እንደሚጠብቁ ገለፁ ሉካሼንኮ ይህን ያሉት ራማፎሳ የደቡብ አፍሪካ ፕሬዝዳንት ሆነው በድጋሚ መመረጣቸውን በማስመልከት ባስተላለፉት የእንኳን ደስ... 16.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-16T11:39+0300
2024-06-16T11:39+0300
2024-06-16T12:20+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የቤላሩስ ፕሬዝዳንት አሌክሳንደር ሉካሼንኮ የደቡብ አፍሪካ አቻቸው ሲሪል ራማፎሳ ሚንስክን ይጎበኛሉ ብለው እንደሚጠብቁ ገለፁ
11:39 16.06.2024 (የተሻሻለ: 12:20 16.06.2024)
ሰብስክራይብ