የሞሮኮ ማዕድን ማውጫ ኩባንያ ማነዣም የዩናይትድ ኪንግደም ጋዝ ኩባንያ ቅርንጫፍ፤ ሳውንድ ኢነርጂ ሞሮኮ ምስራቅን፤ እንደገዛ ዘገባዎች አመለከቱ
የግብይቱ አጠቃላይ ዋጋ 45.2 ሚልየን ዶላር ነው። ሽያጩ በምስራቅ ሞሮኮ በሚገኘው ቴንድራራ ጋዝ መስክ ምርትን ለማሻሻል ወሳኝ እንደሆነ ሳውንድ ኢነርጂ ገልጿል።
በቦታው የሚመረተው ምርት ከሚቀጥለው ዓመት ጀምሮ በዓመት 100 ሚልየን ኪዩቢክ ሜትር በማውጣት ይጀምራል ተብሎ እንደሚጠበቅ ማነዣም አስታውቋል።
ኩባንያው ሞሮኮን ከስፔን ጋር ከሚያገናኘው የነዳጅ ማስተላለፊያ መስመር ጋር በማስተሳሰር ምርቱን ወደ 280 ሚልየን ኪዩቢክ ሜትር ለማሳደግ አስቧል።
የማነዣም ዋና ስራ አስፈፃሚ ኢማድ ቱሚ "ቡድኑ በአፍሪካ ውስጥ ሌሎች የጋዝ ንብረቶችንም በንቃት ይፈልጋል" ማለታቸው ተጠቅሷል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የሞሮኮ ማዕድን ማውጫ ኩባንያ ማነዣም የዩናይትድ ኪንግደም ጋዝ ኩባንያ ቅርንጫፍ፤ ሳውንድ ኢነርጂ ሞሮኮ ምስራቅን፤ እንደገዛ ዘገባዎች አመለከቱ
የሞሮኮ ማዕድን ማውጫ ኩባንያ ማነዣም የዩናይትድ ኪንግደም ጋዝ ኩባንያ ቅርንጫፍ፤ ሳውንድ ኢነርጂ ሞሮኮ ምስራቅን፤ እንደገዛ ዘገባዎች አመለከቱ
Sputnik አፍሪካ
የሞሮኮ ማዕድን ማውጫ ኩባንያ ማነዣም የዩናይትድ ኪንግደም ጋዝ ኩባንያ ቅርንጫፍ፤ ሳውንድ ኢነርጂ ሞሮኮ ምስራቅን፤ እንደገዛ ዘገባዎች አመለከቱ የግብይቱ አጠቃላይ ዋጋ 45.2 ሚልየን ዶላር ነው። ሽያጩ በምስራቅ ሞሮኮ በሚገኘው ቴንድራራ ጋዝ መስክ... 16.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-16T08:24+0300
2024-06-16T08:24+0300
2024-06-16T08:40+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የሞሮኮ ማዕድን ማውጫ ኩባንያ ማነዣም የዩናይትድ ኪንግደም ጋዝ ኩባንያ ቅርንጫፍ፤ ሳውንድ ኢነርጂ ሞሮኮ ምስራቅን፤ እንደገዛ ዘገባዎች አመለከቱ
08:24 16.06.2024 (የተሻሻለ: 08:40 16.06.2024)
ሰብስክራይብ