በኮትዲቯር አቢጃን ከተማ ሐሙስ ምሽት በጣለ ከባድ ዝናብ የ8 ሰዎች ህይወት አለፈ
ይህ የተገለጸው በሀገሪቱ ወታደራዊ የእሳት አደጋ መከላከያ ቡድን ነው። አብዛኞቹ ተጎጂዎች በጎርፉ ተወስደዋል።
የንብረት ውድመት ከፍተኛ የነበረ ሲሆን የጎዳናዎች እና ቤቶች በጎርፍ መጥለቅለቅ፣ የመንገዶች መቆረጥ እና የመሬት መደርመስ ታይቷል። አንድ ሕንፃ ፈርሷል።
ከማህበራዊ ሚዲያ የተገኙ ፎቶዎች
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
በኮትዲቯር አቢጃን ከተማ ሐሙስ ምሽት በጣለ ከባድ ዝናብ የ8 ሰዎች ህይወት አለፈ
በኮትዲቯር አቢጃን ከተማ ሐሙስ ምሽት በጣለ ከባድ ዝናብ የ8 ሰዎች ህይወት አለፈ
Sputnik አፍሪካ
በኮትዲቯር አቢጃን ከተማ ሐሙስ ምሽት በጣለ ከባድ ዝናብ የ8 ሰዎች ህይወት አለፈ ይህ የተገለጸው በሀገሪቱ ወታደራዊ የእሳት አደጋ መከላከያ ቡድን ነው። አብዛኞቹ ተጎጂዎች በጎርፉ ተወስደዋል። የንብረት ውድመት ከፍተኛ የነበረ ሲሆን የጎዳናዎች እና... 16.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-16T08:28+0300
2024-06-16T08:28+0300
2024-06-16T08:40+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
በኮትዲቯር አቢጃን ከተማ ሐሙስ ምሽት በጣለ ከባድ ዝናብ የ8 ሰዎች ህይወት አለፈ
08:28 16.06.2024 (የተሻሻለ: 08:40 16.06.2024)
ሰብስክራይብ