በደቡብ ሴኔጋል ለክልሉ ሪከርድ የሆነ 108.7 ኪሎ ግራም የሚጠጋ ንጹህ ኮኬይን ተያዘ
14.2 ሚልየን ገደማ የሚገመተው ጭነት መጋቢት 2024 በተቋቋመው ካሊፎሩ የጉምሩክ ንግድ ብርጌድ ሰኔ 6 ተይዟል።
የሴኔጋል የጉምሩክ ጠቅላይ ዳይሬክቶሬት "ከጎረቤት ሀገር የመጣ እና የሳህል ሀገር ግለሰብ የሚነዳው ጂፕ ግራንድ ቼሮኪ መኪናን ኢላማ በማድረግ ኦፕሬሽኑ እንደጀመረ" በድረ-ገጹ አስታውቋል።
በ95 ጥቅሎች ውስጥ ያለው ኮኬይን ከተሽከርካሪው ጀርባ ተደብቆ እንደነበርም አመላክቷል።
"የተያዘው አደንዛዥ ዕፅ ንጹህ ኮኬይን ተብሎ የተረጋገጠው በብሄራዊ ፖሊስ ቴክኒካል እና ሳይንሳዊ ላቦራቶሪ ነው" ሲል ኤጀንሲው አክሎ ገልጿል።
ከፍተኛ ቁጥር የውጭ ምንዛሪ ገንዘብ ይዞ የነበረው አሽከርካሪ በቁጥጥር ስር ውሏል።
"ከዚህ ህገወጥ ዝውውር በስተጀርባ ያለውን መረብ ለመበተን ምርመራ እየተካሄደ እንደሆነ" ኤጀንሲው አስታውቋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
በደቡብ ሴኔጋል ለክልሉ ሪከርድ የሆነ 108.
በደቡብ ሴኔጋል ለክልሉ ሪከርድ የሆነ 108.
Sputnik አፍሪካ
በደቡብ ሴኔጋል ለክልሉ ሪከርድ የሆነ 108.7 ኪሎ ግራም የሚጠጋ ንጹህ ኮኬይን ተያዘ 14.2 ሚልየን ገደማ የሚገመተው ጭነት መጋቢት 2024 በተቋቋመው ካሊፎሩ የጉምሩክ ንግድ ብርጌድ ሰኔ 6 ተይዟል። የሴኔጋል የጉምሩክ ጠቅላይ ዳይሬክቶሬት "ከጎረቤት... 15.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-15T21:06+0300
2024-06-15T21:06+0300
2024-06-15T21:40+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий