አፍሪካን ጨምሮ ከ90 በላይ ሀገራት የመጡ 5,000 የሚሆኑ አትሌቶችን የሚያሳትፈው የብሪክስ ጨዋታዎች ካዛን ውስጥ መካሄድ ጀምሯል
በስምንት የመወዳደሪያ ዓይነቶች 63 ሜዳሊያዎች የተከፋፈሉበትን ሁለት የውድድር ቀናት በምስል መለስ ብለው ይመልከቱ። የኦሎምፒክ እና የዓለም ሻምፒዮናዎችም በውድድሩ ተሳትፈዋል።
ጥሩ ውክልና ካላቸው የአፍሪካ ሀገራት መካከል ደቡብ አፍሪካ ፣ ግብፅ ፣ ቡርኪናፋሶ እና ኢትዮጵያ ይጠቀሳሉ።
እስካሁን ሩስያ በ42 የወርቅ ሜዳሊያዎች ሰንጠረዡን ትመራለች።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
አፍሪካን ጨምሮ ከ90 በላይ ሀገራት የመጡ 5,000 የሚሆኑ አትሌቶችን የሚያሳትፈው የብሪክስ ጨዋታዎች ካዛን ውስጥ መካሄድ ጀምሯል
አፍሪካን ጨምሮ ከ90 በላይ ሀገራት የመጡ 5,000 የሚሆኑ አትሌቶችን የሚያሳትፈው የብሪክስ ጨዋታዎች ካዛን ውስጥ መካሄድ ጀምሯል
Sputnik አፍሪካ
አፍሪካን ጨምሮ ከ90 በላይ ሀገራት የመጡ 5,000 የሚሆኑ አትሌቶችን የሚያሳትፈው የብሪክስ ጨዋታዎች ካዛን ውስጥ መካሄድ ጀምሯል በስምንት የመወዳደሪያ ዓይነቶች 63 ሜዳሊያዎች የተከፋፈሉበትን ሁለት የውድድር ቀናት በምስል መለስ ብለው ይመልከቱ።... 15.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-15T20:24+0300
2024-06-15T20:24+0300
2024-06-15T20:40+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
አፍሪካን ጨምሮ ከ90 በላይ ሀገራት የመጡ 5,000 የሚሆኑ አትሌቶችን የሚያሳትፈው የብሪክስ ጨዋታዎች ካዛን ውስጥ መካሄድ ጀምሯል
20:24 15.06.2024 (የተሻሻለ: 20:40 15.06.2024)
ሰብስክራይብ