የሩስያ ንብረቶች የሚወረሱ ከሆነ የቡድን 7 ሀገራት በሩስያ ኢኮኖሚ ውስጥ በሚያካሂዱት ኢንቨስትመንት መጠን 83 ቢልየን ዶላር ሊያጡ እንደሚችሉ የስፑትኒክ ስሌት አሳየ
እ.አ.አ. በ2022 መገባደጃ (የቅርብ ጊዜ መረጃ የለም) ከቡድን 7 በሩስያ ኢኮኖሚ ውስጥ 18.9 ቢልየን ዶላር የሚገመት ንብረት ኢንቨስት በማድረግ ዩናይትድ ኪንግደም ቀዳሚ ነች።
በተከታይ ጀርመን (17.3 ቢልየን ዶላር)፣ ፈረንሳይ (16.6 ቢልየን ዶላር) እና ጣልያን (12.9 ቢልየን ዶላር) ኢንቨስት በማድረግ ይከተላሉ።
በሩስያ ኢኮኖሚ ውስጥ የአሜሪካ ኩባንያዎች ኢንቨስትመንት 9.6 ቢሊዮን ዶላር ሲሆን፣ ጃፓን እና ካናዳ በቅደም ተከተል 4.6 ቢልየን ዶላር እና 2.9 ቢልየን ዶላር ኢንቨስት አድርገዋል።
የቡድን 7 ሀገራት በጣልያን ካካሄዱት የመጀመሪያ ቀን ስብሰባ በኋላ አርብ እለት ባወጡት መግለጫ ከታገዱ የሩስያ ንብረቶች ተካፋይ የሚሆን 50 ቢልየን ዶላር ብድር በዓመቱ መጨረሻ ለዩክሬን ለማቅረብ ማቀዳቸውን በይፋ አረጋግጠዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የሩስያ ንብረቶች የሚወረሱ ከሆነ የቡድን 7 ሀገራት በሩስያ ኢኮኖሚ ውስጥ በሚያካሂዱት ኢንቨስትመንት መጠን 83 ቢልየን ዶላር ሊያጡ እንደሚችሉ የስፑትኒክ ስሌት አሳየ
የሩስያ ንብረቶች የሚወረሱ ከሆነ የቡድን 7 ሀገራት በሩስያ ኢኮኖሚ ውስጥ በሚያካሂዱት ኢንቨስትመንት መጠን 83 ቢልየን ዶላር ሊያጡ እንደሚችሉ የስፑትኒክ ስሌት አሳየ
Sputnik አፍሪካ
የሩስያ ንብረቶች የሚወረሱ ከሆነ የቡድን 7 ሀገራት በሩስያ ኢኮኖሚ ውስጥ በሚያካሂዱት ኢንቨስትመንት መጠን 83 ቢልየን ዶላር ሊያጡ እንደሚችሉ የስፑትኒክ ስሌት አሳየ እ.አ.አ. በ2022 መገባደጃ (የቅርብ ጊዜ መረጃ የለም) ከቡድን 7 በሩስያ ኢኮኖሚ... 15.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-15T18:27+0300
2024-06-15T18:27+0300
2024-06-15T18:40+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የሩስያ ንብረቶች የሚወረሱ ከሆነ የቡድን 7 ሀገራት በሩስያ ኢኮኖሚ ውስጥ በሚያካሂዱት ኢንቨስትመንት መጠን 83 ቢልየን ዶላር ሊያጡ እንደሚችሉ የስፑትኒክ ስሌት አሳየ
18:27 15.06.2024 (የተሻሻለ: 18:40 15.06.2024)
ሰብስክራይብ