"የዩክሬንን የጥቁር ባህር መዳረሻ ለማዳን ለኔቶ እና ኪዬቭ የመጨረሻ እድል፡" የቭላድሚር ፑቲን አዲስ የሰላም ተነሳሽነትን በተመለከተ ፈረንሳዊ ተንታኝ የተናገረው
የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት ፑቲን ከሩስያ የዲፕሎማሲያዊ ቡድን ጋር ባደረጉት ስብሰባ የዩክሬን ሃይሎች ከዶንዬትስክ እና ሉሃንስክ ህዝባዊ ሪፐብሊኮች እንዲሁም ከኬርሶን እና ዛፖሪዢያ ክልሎች ለቀው የሚወጡ ከሆነ ከኪዬቭ ጋር ድርድር ለመጀመር ዝግጁ መሆናቸውን አስታውቀዋል።
ቅድመ ሁኔታው ዩክሬን ገለልተኛ፣ ከየትኛውም ቡድን ያልወገነች እና የኒውክሌር መሳሪያ ያልታጠቀች ሀገር መሆን እንደሚገባትም ያትታል።
እንደ ዣቭዬር ሞሪው ገለጻ ይህ ሃሳብ ኪዬቭ "ቢያንስ ካርኮቭን በተለይ ግን በጥቁር ባህር የምትገኘውን የኦዴሳ ወደብን ለማዳን" ያስችላታል።
"ያለ ኔቶ፣ ያለ ኪዬቭ ጦር፣ ገለልተኛ ወደብ እንኳን ቢሆንም እንኳ ለዩክሬን ብቻ ሳይሆን ለምስራቅ አውሮፓ በተለይም ለፖላንድ ጠቃሚ መውጫ ነው" ሲል ለስፑትኒክ አፍሪካ አስረድቷል።
ሆኖም በሩስያው መሪ የቀረበው አማራጭ "ቀነ ገደብ እንደሚኖረው" አፅንዖት ሰጥቷል። እንደ ሞሪው ገለፃ “ምዕራባውያኑ ላይቀበሉት ይችላሉ።"
"ዛሬ ዲሞክራቶች የምርጫ ቅስቀሳ ላይ ናቸው። የሚቀበሉት ከሆነ የኔቶ እና የዲሞክራቶችን ሽንፈት ለቭላድሚር ፑቲን ደግሞ ፍፁማዊ ድልን ያመለክታል። ተቀባይነት ማግኘቱ የጠበበ ነው፣ በመጨረሻ ግን በመሬት ላይ ካለው የሃይል ሚዛን አንጻር መፍትሄ ይሆናል እላለሁ፣ አነስተኛው ክፉ አማራጭ” ሲል ንግግሩን ቋጭቷል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
"የዩክሬንን የጥቁር ባህር መዳረሻ ለማዳን ለኔቶ እና ኪዬቭ የመጨረሻ እድል፡" የቭላድሚር ፑቲን አዲስ የሰላም ተነሳሽነትን በተመለከተ ፈረንሳዊ ተንታኝ የተናገረው
"የዩክሬንን የጥቁር ባህር መዳረሻ ለማዳን ለኔቶ እና ኪዬቭ የመጨረሻ እድል፡" የቭላድሚር ፑቲን አዲስ የሰላም ተነሳሽነትን በተመለከተ ፈረንሳዊ ተንታኝ የተናገረው
Sputnik አፍሪካ
"የዩክሬንን የጥቁር ባህር መዳረሻ ለማዳን ለኔቶ እና ኪዬቭ የመጨረሻ እድል፡" የቭላድሚር ፑቲን አዲስ የሰላም ተነሳሽነትን በተመለከተ ፈረንሳዊ ተንታኝ የተናገረው የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት ፑቲን ከሩስያ የዲፕሎማሲያዊ ቡድን ጋር ባደረጉት ስብሰባ የዩክሬን... 15.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-15T17:49+0300
2024-06-15T17:49+0300
2024-06-15T18:20+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
"የዩክሬንን የጥቁር ባህር መዳረሻ ለማዳን ለኔቶ እና ኪዬቭ የመጨረሻ እድል፡" የቭላድሚር ፑቲን አዲስ የሰላም ተነሳሽነትን በተመለከተ ፈረንሳዊ ተንታኝ የተናገረው
17:49 15.06.2024 (የተሻሻለ: 18:20 15.06.2024)
ሰብስክራይብ